Genesis 9:10 — Compare Translations

10 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስቶም ምሳኻትኩም ዘለዉ ዅሎም ህያዋን ፍጥረታት፡ ምስ ኣዕዋፍ፡ ምስ ከብትን ምስ ኵሎም እንስሳታት ምድርን ምሳኻትኩም። ካብ ኵሎም ካብ መርከብ ዝወጹ፡ ክሳብ ኵሎም እንስሳታት ምድሪ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ና​ንተ ጋር ላሉ​ትም፥ ሕያው ነፍስ ላላ​ቸው ሁሉ፥ ከእ​ና​ንተ ጋር ከመ​ር​ከብ ለወ​ጡት ለወ​ፎች፥ ለእ​ን​ስ​ሳ​ትም፥ ለም​ድር አራ​ዊ​ትም ሁሉ፥ ለማ​ን​ኛ​ውም ለም​ድር አራ​ዊት ሁሉ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእናንተ ጋር ላሉትም ሕያው ነፍስ ላላቸው ሁሉ፥ ከእናንተ ጋር ከመርከብ ለወጡት ለወፎች፥ ለእንስሳትም ለምድር አራዊትም ሁሉ፥ ለማንኛውም ለምድር አራዊት ሁሉ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም ከእናንተ ጋር ላሉትም ሕያው ነፍስ ላላቸው ሁሉ፥ ከእናንተ ጋር ከመርከብ ለወጡት አእዋፍ፥ ለእንስሳትም፥ ለምድር አራዊትም ሁሉ፥ ለየትኛውም የምድር አራዊት ሁሉ ይሆናል።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ታ ጫቁዋ ካፎታራ፥ መህያራ፥ ሳአ ዶአ ኡባራነ፥ ማርካብያፐ ህንተራ ከይዳ፥ ደኦይ ደእያ መተ ኡባራ ጫቃይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani ta caaquwa kafotara, mehiyara, sa7a do7a ubbaaranne, markabiyape hintera keyida, de7oy de7iya medhetetha ubbara caaqayis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ከእናንተ ጋር ከነበሩት ሕያዋን ፍጡራን ሁሉ፦ ከወፎች፣ ከቤት እንስሳት፣ ከዱር እንስሳት፣ ከእናንተ ጋር ከመርከቧ ከወጡት በምድር ላይ ካሉት ሕያዋን ፍጡራን ሁሉ ጋር ኪዳን እገባለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም ሕይወት ካላቸው ፍጥረቶች ሁሉ፥ ማለትም ከወፎች፥ ከእንስሶችና ከአራዊት፥ ከአንተ ጋር ከመርከቡ ውስጥ ከወጡት ፍጥረቶችና ዘሮቻቸው ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን እገባለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምስቲ ዅሉ ምሳኻትኩም ዘሎ ህይወት ዘለዎ ፍጡር፥ ኣዕዋፍ፥ እንስሳ፥ ኵሉ ኣራዊት በረኻ፥ ምስቲ ምሳኻትኩም ካብ መርከብ ዝወፀ ዅሉን፥ ምስ ኵሉ ኣብ ምድሪ ዘሎ ፍጡርን ኪዳነይ አቕውም ኣለኹ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ኣነ ኽኣ ምሳኻትኩም ብድሕሬኹም ድማ ምድ ዘርእኹምን፡ ምስቲ ምሳኻትኩም ዘሎ ኹሉ ህያው ፍጡር፡ ኣዕዋፍ፡ እንስሳ ምሳኻትኩም ዘሎ ኹሉ ኣራዊት ምድሪ ድማ፡ ምስቲ ኻብ መርከብ ዝወጸ ኹሉን ምስ ኹሉ ኣራዊት ምድርን ኪዳነይ ኣቕውም ኣሎኹ።