Genesis 9:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንኖህን ደቁን ባረኾም፡ ፍረዩን ተባዝሑን ንምድሪ ድማ ምልእዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ኖኅ​ንና ልጆ​ቹን ባረ​ካ​ቸው፤ እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ብዙ፤ ተባዙ፤ ምድ​ር​ንም ሙሉ​አት፤ ግዙ​አ​ትም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው እንዲህም አላቸው። ብዙ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ “ብዙ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ኖሀነ አ አቱማ ናና ሀዋዳን ያጊደ አንጄዳ፤ “የለትተ፤ ጮርተ፤ ሳኣ ኡባ ኩምተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay Nohanne Aa attuma naanaa hawaadan yaagiide anjjeedda; «Yelettite; c'orite; sa'aa ubbaa kumite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi Nohenne iza nayta, «Yelettite; corattite; biitta ubbaa kumite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ኖሄኔ ኢዛ ናይታ፥ «ዬሌቲቴ፤ ጮራቲቴ፤ ቢታ ኡባ ኩሚቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ኖሄነ እያ አደ ናይታ ሀይሳዳ ያግድ አንጅስ፤ “የለትተ፥ ዳርተ፥ ሳአ ኡባ ኩምተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay Nohenne iya adde nayta haysada yaagidi anjis; “Yeletite, darite, sa7a ubbaa kumite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ኖኅንና ልጆቹን እንዲህ ሲል ባረካቸው፤ “ብዙ ተባዙ፤ ምድርንም ሙሏት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው፤ እንዲህም አላቸው፤ “ብዙ፥ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንኖህን ንደቁን ባረኾም፤ ከምዙይ ድማ በሎም፦ “ብዝሑን ተባዝሑን ንምድሪ ኸዓ ምልእዋ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ክኣ ንኖህን ንደቁን ባረኾም፡ በሎም ድማ ፍረዮን ተባዝሑን ንምድሪ ኽኣ ምልእዋ።