Genesis 8:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ማያት ካብ ምድሪ ኽሳዕ ዚነቅጽ፡ ንቕድሚትን ንድሕሪትን ዚኸይድ ኳኽ ሰደደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከምድርም ላይ ውኃዉ ጐድሎ እንደሆነ ያይ ዘንድ ቁራውን ላከው፤ እርሱም ሄደ፤ ነገር ግን ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ አልተመለሰም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ቁራንም ሰደደው፤ እርሱም ወጣ፤ ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ ወዲያና ወዲህ ይበር ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ቁራንም ወደ ውጪ ላከው፤ እርሱም ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ ወዲያና ወዲህ ይበር ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቲደ እት ቁሩዋ ካረ የድና፤ ቁሩ ሃይ ቢታ ቦላፐ መላና ጋካናዉ፥ ያነ ሃነ ፓሊደ ጋምኤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | yaatiide itti k'uuruwaa kare yeddina; k'uuruu haatsay biittaa bollappe melana gakkanaw, yaanne haanne paalliidde gam"eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | issi quuro kare kessi yeddiin quurozi haaththi biitta bollafe melana gakkanaas yaanne haa piradhdhishe gam7ides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲ ቁሮ ካሬ ኬሲ ዬዲን ቁሮዚ ሃ ቢታ ቦላፌ ሜላና ጋካናስ ያኔ ሃ ፒራሼ ጋምኢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዶይድ እስ ቁሮ ካረ የድን ቁሮይ ሃይ ቢታ ቦላፈ መላና ጋካናስ፥ ያነ ሃነ ፕራሸ ጋምእስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | dooyidi issi quuro kare yeddin quuroy haathay biitta bollafe melana gakanaw, yaanne haanne piradhishe gam7is. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ቍራን ወደ ውጭ ላከ፤ ቍራውም ውሃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ ወዲያና ወዲህ ይበር ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቊራን ወደ ውጪ ላከው፤ ቊራውም ውሃው ከምድር እስኪደርቅ ድረስ ወዲያና ወዲህ ይበር ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኳዅ ድማ ሰደዶ። ንሱ ኸዓ እቲ ማይ ካብ ምድሪ ኽሳዕ ዝነፅፍ ንየን ነዘን ይብል ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዃኽ ድማ ሰደደ፡ ንሱ ይማላለስ ነበረ። |