Genesis 7:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ማይ ኣይሂ ኣብ ልዕሊ ምድሪ ኣብ ዝነበረሉ እዋን ድማ ወዲ ሽዱሽተ ሚእቲ ዓመት ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኖኅም የጥ​ፋት ውኃ በም​ድር ላይ በሆነ ጊዜ የስ​ድ​ስት መቶ ዓመት ዕድሜ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኖኅም የጥፋት ውኃ በምድር ላይ በሆነ ጊዜ የስድስት መቶ ዓመት ዕድሜ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጥፋት ውኃ በምድር ላይ በመጣ ጊዜ የኖኅ ዕድሜ ስድስት መቶ ዓመት ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባሻ ሃይ ሀ ሳኣ ቦላ ዬዳ ዎደ፥ ኖሄ ላይይ ኡሱፑን ጼታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bashshaa haatsay ha sa'aa bolla yeedda wode, Nohe laytsay usuppun s'eeta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dhaysa haaththi biitta bolla yiza wode Nohes layththay usuppun xeeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ይሳ ሃ ቢታ ቦላ ዪዛ ዎዴ ኖሄስ ላይይ ኡሱፑን ጼታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮ ሃይ ሀ ሳኣ ቦላ ይዳ ዎደ ኖሄስ ላይ ኡሱፑን ፄታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dhayo haathay ha sa7aa bolla yida wode Nohes laythi usupun xeeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጥፋት ውሃ በምድር ላይ በወረደ ጊዜ ኖኅ የ600 ዓመት ሰው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጥፋት ውሃ በምድር ላይ በመጣ ጊዜ የኖኅ ዕድሜ 600 ዓመት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ማይ ጥፍኣት ኣብ ምድሪ ኽመፅእ እንተሎ፥ ኖህ ዕድሚኡ ሽዱሽተ ሚእቲ ዓመት ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኖህ ድማ፡ እቲ ማይ ኣይሂ ኣብ ምድሪ ኪኸውን ከሎ፡ ወዲ ሽዱሽተ ሚእቲ ዓመት ኮይኑ ነበረ።