Genesis 7:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ምድሪ ዝነበሩ ዅሎም ህያዋን ፍጡራት፡ ሰባት፡ ከብትን ረሳሕ እንስሳታትን ኣዕዋፍ ሰማይን ጠፍኡ። ካብ ምድሪ ድማ ተደምሰሱ፡ ኖህን እቶም ኣብ መርከብ ምስኡ ዝነበሩን ጥራይ ተረፉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በም​ድር ላይ የነ​በ​ረ​ውም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እን​ስሳ፥ እስ​ከ​ሚ​ር​መ​ሰ​መ​ሰ​ውም ሁሉ ድረስ፥ እስከ ሰማይ ወፍም ድረስ ተደ​መ​ሰሰ፤ ከም​ድ​ርም ተደ​መ​ሰሱ። ኖኅም አብ​ረ​ውት በመ​ር​ከብ ከነ​በ​ሩት ጋር ብቻ​ውን ቀረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በምድር ላይ የነበረውም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ፥ እስከሚርመሰመሰውም ሁሉ ድረስ፥ እስከ ሰማይ ወፍ ድረስ ተደመሰሰ፤ ከምድርም ተደመሰሱ። ኖኅም አብረውት በመርከብ ከነበሩት ጋር ብቻውን ቀረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ሳኣን ፓጻ ደእያባይ ኡባይ: አሳይ፥ መሂነ ዶአይ፥ ቢታና ጎሸትያ መታቱነ ሳሉዋ ካፎቱ ኡባይካ ሳኣፐ ዬድኖ። ኖሄ ጻላላይነ አናና ማርካብያ ግዶን ደእያዋንቱ አቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha sa'aan pas'a de'iyaabay ubbay: asay, mehiinne do'ay, biittaana gooshettiyaa med'etatuunne saluwaa kafotuu ubbaykka sa'aappe d'ayeeddino. Nohe s'alalaynne aanana markkabiyaa giddon de'iyaawanttu atteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha biittan paxa dizay wuri asi, meheynne do7ay, biittara gooshettiza medheteththinne salo kafoti wurikka biittafe pitetti dhayiin Noheynne izara markabe giddon dizayti xalla attida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ቢታን ፓጻ ዲዛይ ዉሪ ኣሲ፥ ሜሄይኔ ዶኣይ፥ ቢታራ ጎሼቲዛ ሜቴኔ ሳሎ ካፎቲ ዉሪካ ቢታፌ ፒቴቲ ዪን ኖሄይኔ ኢዛራ ማርካቤ ጊዶን ዲዛይቲ ጻላ ኣቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳአ ቦላ ደኦይ ደእያ ኡባይ፥ አሳይ፥ መሄይ፥ ዶአይነ ሳሎ ካፎት ኡባይካ ሳአፐ ቁሸትዶሶና። ኖሄይነ እያራ ማርካብያ ግዶን ደኤይሳታ ፃላል አትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sa7a bolla de7oy de7iya ubbay, asay, mehey, do7aynne salo kafoti ubbay sa7ape qushetidosona. Noheynne iyara markabiya giddon de7eyisata xalaali attidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሕይወት ያላቸው ፍጡራን ሁሉ ከምድር ገጽ ጠፉ፤ ሰዎችና እንስሳት በምድር ላይ የሚሳቡ ፍጡራንና የሰማይ ወፎች ከምድር ላይ ጠፉ፤ ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቧ ውስጥ የነበሩት ብቻ ተረፉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ ኣብ ምድሪ ዝነብር ዝነበረ፥ ህይወት ዘለዎ ተደምሰሰ፤ ሰብን እንስሳን ኣብ ምድሪ ዝንቀሳቐስ ለመምታን ኣዕዋፍ ሰማይን ካብ ምድሪ ጠፍኡ። ኖህ ጥራሕ ምስቶም ምስኡ ኣብ መርከብ ዝነበሩ ተረፈ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዕሊ ምድሪ ዝነበረ ኹሉ ህያው ጠፍኤ ካብ ሰብ ክሳዕ እንስስን ለመምታን ኣዕዋፍ ሰማይን ካብ ምድሪ ጠፍኡ፡ ኖህ ጥራይ ምስቶም ምስኡ ኣብ መርከብ ዝነበሩ ተረፈ።