Genesis 7:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስ ኖህ፡ ትንፋስ ህይወት ዘለዎ ዅሉ ስጋ፡ ክልተ ብኽልተ ናብ መርከብ ኣተዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሥጋ ያላ​ቸው ሕያ​ዋን ሁሉ ሁለት ሁለት እየ​ሆኑ ወደ ኖኅ መር​ከብ ውስጥ ገቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሥጋ ያላቸው ሕያዋን ሁሉ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ ኖኅ ወደ መርከብ ውስጥ ገቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ዓይነት እስትንፋስ ካላቸው ፍጥረቶች ከእያንዳንዱ ዓይነት ሁለት ሁለት እየሆኑ ከኖኅ ጋር ወደ መርከቡ ገቡ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ደኡዋ ሸምፑዋና ደእያዋንቱ ኡባይ ላኡዋ ላኡዋ ግድ፥ ኖሄኮ ዪደ ማርካብያን ገሌድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) de'uwaa shemppuwaanna de'iyaawanttu ubbay laa"uwaa laa"uwaa gidi, Nohekko yiide markkabiyaan geleeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shemppora paxa dizayti wuri nam7u nam7u gididi Nohekko markabezan gelida;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሼምፖራ ፓጻ ዲዛይቲ ዉሪ ናምኡ ናምኡ ጊዲዲ ኖሄኮ ማርካቤዛን ጌሊዳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሸምፖራ ደኤይሳት ኡባይ ናምአ ናምአ ግድድ ኖሄኮ ማርካብያን ገልዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shempora de7eysati ubbay nam7a nam7a gididi Noheko markabiyan gelidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሕይወት እስትንፋስ ያለባቸው ፍጡራን በሙሉ ጥንድ ጥንድ እየሆኑ ወደ ኖኅ በመምጣት መርከቧ ውስጥ ገቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ዐይነት እስትንፋስ ካላቸው ፍጥረቶች ከእያንዳንዱ ዐይነት ሁለት ሁለት እየሆኑ ከኖኅ ጋር ወደ መርከቡ ገቡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ህይወት ካብ ዘለዎ ዅሉ ፍጡር፥ ከክልተ ናብ ኖህ ናብታ መርከብ ኣተዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ህያው ትንፋስ ካብ ዘለዎ ኹሉ ስጋ ከክልተ ናብ ኖህ ናብ መርከብ ኣተው።