Genesis 6:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በቲ ዘመን እቲ ኣብ ምድሪ ግዙፋት ነበሩ። ከምኡ ውን ብድሕሪኡ ደቂ ኣምላኽ ናብ ኣዋልድ ሰብ ምስ ኣተዉ ውሉድ ምስ ወለዱሎም፡ ካብ ጥንቲ ዝነበሩ ጀጋኑ፡ ሰብ ስም ኰኑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ነ​ዚ​ያም ወራት ረዓ​ይት በም​ድር ላይ ነበሩ። ከዚ​ያም በኋላ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጆች ወደ ሰው ሴቶች ልጆች በገቡ ጊዜ ልጆ​ችን ወለ​ዱ​ላ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም በዱሮ ዘመን ስማ​ቸ​ውን ያስ​ጠሩ ኀያ​ላን ሰዎች ሆኑ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእነዚያ ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፤ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፤ እነርሱም በዱሮ ዘመን ስማቸው የታወቀ ኃያላን ሆኑ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ዘመን ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፥ እና ከዚያም በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፥ እነርሱም በዱሮ ዘመን፥ ስማቸው የታወቀ፥ ኃያላን ሆኑ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደነ ሄዋፐ ጉየ ሳሉዋ መታቱ አሳ ማጫ ናና አክና፥ ናናይ የለቴዳ ዎደ፥ ዎጋ አዱሳ አሳቱ ሳኣ ቦላን ደኤድኖ። ኡንቱንቱነ በን ዎደ ኦላዉ ምናነ ኤረቴዳ አሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wodenne hewaappe guyye Saluwaa med'etatuu asaa mac'c'a naanaa akkina, naanay yeletteedda wode, wogga adussa asatuu sa'aa bollan de'eeddino. Unttunttune beni wode olaw minanne eretteedda asaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wodenne hessafe guye Xoossa nayti asa macca nayta machcho ekkiin nayti yelettida wode wogga wolqqama asati biitta bollan deettes. Isttika beni wode olas minonne erettida asa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴኔ ሄሳፌ ጉዬ ጾሳ ናይቲ ኣሳ ማጫ ናይታ ማቾ ኤኪን ናይቲ ዬሌቲዳ ዎዴ ዎጋ ዎልቃማ ኣሳቲ ቢታ ቦላን ዴቴስ። ኢስቲካ ቤኒ ዎዴ ኦላስ ሚኖኔ ኤሬቲዳ ኣሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደነ ሄሳፈ ጉየ፥ ፆሳ ናይት አሳ ማጫ ናይታ ኤክን፥ ናይት የለትዳ ዎደ፥ ዎጋ አዱሳ አሳት ሳአ ቦላ ደእዶሶና። ኤንቲ በን ዎደ ኦላስ ምኖነ ኤረትዳ አሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wodenne hessafe guye, Xoossa nayti asa macca nayta ekin, nayti yeletida wode, wogga adussa asati sa7a bolla de7idosona. Enti beni wode olas minonne eretida asata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ልጆች የሰዎችን ሴቶች ልጆች ተገናኝተው ልጆች በወለዱ ጊዜም ሆነ ከዚያም በኋላ ኔፊሊም የተባሉ ሰዎች በምድር ላይ ነበሩ። እነርሱም በጥንቱ ዘመን በጀግንነታቸው ከፍ ያለ ዝና ያተረፉ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ዘመንና ከዚያም በኋላ ከሰዎች ሴቶች ልጆችና ከእግዚአብሔር ልጆች ተዳቅለው የተወለዱ “ኔፊሊም” የሚባሉ ግዙፎች ሰዎች ነበሩ። እነርሱ በጥንት ዘመን በጀግንነታቸው የታወቁ ዝነኞች ሰዎች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በቲ ዘመን እቱይ፥ ከምኡውን ብድሕሪኡ፥ ኣብ ምድሪ፥ ኔፊልም ዝበሃሉ ሰባት ነበሩ፤ ደቂ እግዚኣብሄር ናብተን ኣጓላት ደቂ ሰብ ኣተዉ፤ ንሳተንውን ወለዳሎም። እዚኣቶም እቶም ካብ ጥንቲ ስሙያት ዝነበሩ ጀጋኑ ሰባት እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ኣምላኽ ናብተን ኣዋልድ ሰብ ምስ ኣተው፡ ንሳተን ከኣ ወለዳሎም፡ በቲ ዘበን እቲ፡ ብድሕሪኡ ድማ፡ ኣብ ምድሪ ንጉዓት ሰባት ነበሩ። እቶም ካብ ጥንቲ ስሙያት ዝነብሩ ጀጋኑ ሰባት እዚኣቶም ኢዮም።