Genesis 6:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ኣዕዋፍ ከከም ዓሌተን፡ ከብቲ ከብቲ ድማ ከከም ዓሌተን፡ ካብ ኵሉ ለማማት ምድሪ ከከም ዓሌተን፡ ብህይወት ኪሕልወን፡ ካብ ነፍሲ ወከፍ ዓይነት ክልተ ናባኻትኩም ይመጹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከወፎች ሁሉ በየወገናቸው፥ ከእንስሳም ሁሉ በየወገናቸው፥ በምድር ላይ ከሚሳቡ ተንቀሳቃሾች ሁሉ በየወገናቸው ከአንተ ጋር ይመገቡ ዘንድ ከሁሉም ሁለት ሁለት ወንድና ሴት እየሆኑ ወደ አንተ ይግቡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከወፍ እንደ ወገኑ፥ ከእንስሳም እንደ ወገኑ፥ ከምድር ተንቀሳቃሽም ሁሉ እንደ ወገኑ በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ አንተ ይግቡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከወፍ እንደ ወገኑ፥ ከእንስሳም እንደ ወገኑ፥ ከምድር ተንቀሳቃሽም ሁሉ እንደ ወገኑ በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ አንተ ይግቡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዱማ ዱማ ቆሞ ካፉዋፐ፥ ዱማ ዱማ ቆሞ መህያፐነ ቢታና ጎሸትያ ዱማ ዱማ ቆሞ መታቱዋ ኡባፐ ላኡዋ ላኡዋ ግዲደ፥ ሸምፑዋና አታና ማላ ኔኮ ያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Dumma dumma k'ommo kafuwaappe, dumma dumma k'ommo mehiyaappenne biittaana gooshettiyaa dumma dumma k'ommo med'etatuwaa ubbaappe laa"uwaa laa"uwaa gidiide, shemppuwaanna attana mala neekko yaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dumma dumma qommo kafotappe, dumma dumma qommo mehetappenne biittara gooshettiza dumma dumma qommo medheteththatappe ubbaafe nam7u nam7u gididi shemppora paxa attana mala neekko yaana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዱማ ዱማ ቆሞ ካፎታፔ፥ ዱማ ዱማ ቆሞ ሜሄታፔኔ ቢታራ ጎሼቲዛ ዱማ ዱማ ቆሞ ሜቴታፔ ኡባፌ ናምኡ ናምኡ ጊዲዲ ሼምፖራ ፓጻ ኣታና ማላ ኔኮ ያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዱማ ዱማ ቆሞ ካፎታፐ፥ ዱማ ዱማ ቆሞ መሄታፐነ ሳአራ ጎሸትያ ዱማ ዱማ ቆሞ መተ ኡባፈ ናምአ ናምአ ግድድ ደኦን ዳና መላ ኔኮ ዮ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dumma dumma qommo kafotape, dumma dumma qommo mehetapenne sa7ara gooshetiya dumma dumma qommo medhetetha ubbaafe nam7a nam7a gididi de7on daana mela neeko yo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእያንዳንዱ የወፍ ወገን፣ ከእያንዳንዱ የእንስሳ ወገን፣ በምድር ላይ ከሚሳቡ ፍጥረት ሁሉ በየወገናቸው በሕይወት ይቈዩ ዘንድ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ አንተ ይመጣሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በሕይወት እንዲኖሩ ከየዐይነቱ ወፎች፥ ከየዐይነቱ እንስሶች፥ በደረታቸው እየተሳቡ ከሚንቀሳቀሱ ከልዩ ልዩ ተንቀሳቃሽ ፍጥረቶች በየዐይነቱ ሁለት ሁለት ወደ አንተ ይምጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምሳኻ ብህይወት ምእንቲ ኽነብሩ፥ ካብ ኣዕዋፍ በብዓይነቶም፥ ካብ እንስሳ በብዓይነቶም፥ ኣብ ምድሪ ካብ ዝንቀሳቐሱ በብዓይነቶም ጌርካ፥ ካብ ዝኾነ ዓሌት ከክልተ ምሳኻ ናብ መርከብ ይእተዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻ ብህይወት ምእንቲ ኽትሕልዎምሲ፡ ካብ ኣዕዋፍ በብዓይነቱ፡ ካብ እንስሳ በብዕይነቱ ኣብ ምድሪ ለመም ካብ ዝብል በብዓይንቱ ጊርካ፡ ካብ ዝኾነ ዓሊት ከክልተ ናባኻ ይእተው። |