Genesis 6:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ኵሎም ህያዋን ፍጡራት ድማ፡ ምሳኻ ብህይወት ምእንቲ ኺሕልዉ፡ ካብ ነፍሲ ወከፍ ዓይነት ክልተ ናብ መርከብ ከተእቱ ኣለካ። ሰብኣይን ሰበይትን ክኾኑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእንስሳ ሁሉ፥ ከተንቀሳቃሽ አራዊትም ሁሉ፥ ሥጋ ካለው ሁሉ ከአንተ ጋር ትመግባቸው ዘንድ ከሁሉም ሁለት ሁለት ወደ መርከብ ታገባለህ፤ ተባትና እንስት ይሁን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከአንተ ጋር በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሥጋ ካለው ከሕያው ሁሉ ሁለት ሁለት እያደረግህ ወደ መርከብ ታገባለህ፤ ተባትና እንስት ይሁን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከአንተ ጋር በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሥጋ ካለው ከሕያው ሁሉ ሁለት ሁለት እያደረግህ ወደ መርከብ ታስገባለህ፥ ተባዕትና እንስት ይሁኑ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ኔናና ሸምፑዋና አታና ማላ፥ ሸምፑ ደእያ መታ ኡባፐ ቆሙዋን ቆሙዋን አቱማዋነ ማጫዋ ላኡዋ ላኡዋ አካደ፥ ማርካብያ ግዶ ገልሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu neenana shemppuwaanna attana mala, shemppuu de'iyaa med'etaa ubbaappe k'ommuwaan k'ommuwaan attumawaanne mac'c'awaa laa"uwaa laa"uwaa akkaade, markkabiyaa giddo gelissa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti nenara paxa daana mala shemppora diza medheteththa ubbaafe qommon qommon addenne macca nam7u nam7u histtada markabeza giddo gelththa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኔናራ ፓጻ ዳና ማላ ሼምፖራ ዲዛ ሜቴ ኡባፌ ቆሞን ቆሞን ኣዴኔ ማጫ ናምኡ ናምኡ ሂስታዳ ማርካቤዛ ጊዶ ጌል። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ኔራ ደኦን ዳና መላ፥ ደኦይ ደእያ መተ ኡባፈ ቆሞን ቆሞን አደነ ማጫ ናምአ ናምአ ኦዳ፥ ማርካብያ ግዶ ገልሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti neera de7on daana mela, de7oy de7iya medhetetha ubbaafe qommon qommon addenne macca nam7a nam7a oothada, markabiya giddo gelsa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከአንተ ጋር በሕይወት እንዲቈዩ ከሕያዋን ፍጡራን ሁሉ ተባዕትና እንስት እያደረግህ ሁለት ሁለቱን ወደ መርከቧ ታስገባለህ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ከአንተ ጋር በሕይወት እንዲጠበቁ ሥጋ ከለበሱ ሕያዋን ፍጥረቶች ከየዐይነቱ ሁለት ሁለት ወንድና ሴት እየወሰድህ ወደ መርከቡ አስገባ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምሳኻ ብህይወት ምእንቲ ኽነብሩ፥ ካብ ኵሉ ህይወት ዘለዎ ፍጡር፥ ካብ ኵሉ ዓይነት ከክልተ ናብ መርከብ ኣእቱ፤ ተባዕታይን ኣንስተይትን ይኹኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምሳኽ ብህይወት ምእንቲ ክትሕልዎም ድማ፡ ካብ ኩሉ ህያው ካብ ስጋ ዘበለ፡ ከክልተ ኻብ ኩሉ ዓይነት ናብ መርከብ ኣእቱ፡ ተባዕታይን ኣስተይትን ይኹኑ። |