Genesis 50:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መዓልትታት ሓዘኑ ምስ ተወድአ ድማ፡ ዮሴፍ ንቤት ፈርኦን ተዛረበ፡ ሕጂ ኣብ ኣዒንትኹም ጸጋ እንተ ረኺበ፡ ኣብ ኣእዛን ፈርኦን ተዛረቡ እሞ በልዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የልቅሶውም ወራት ከተፈጸመ በኋላ ዮሴፍ ለፈርዖን መኳንንት እንዲህ ብሎ ተናገረ፥ “እኔ በፊታችሁ ሞገስን አግኝቼ እንደ ሆንሁ ለፈርዖን እንዲህ ብላችሁ ስለ እኔ ንገሩት፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የልቅሶውም ወራት ባለፈ ጊዜ ዮሴፍ ለፈርዖን ቤተ ሰቦች እንዲህ ብሎ ተናገረ። እኔ በፊታችሁ ሞገስን አግኝቼ እንደ ሆንሁ ለፈርዖን እንዲህ ብላችሁ ንገሩት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የልቅሶውም ወራት ባለፈ ጊዜ ዮሴፍ ለፈርዖን ቤተሰቦች እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ “እኔ በፊታችሁ ሞገስን አግኝቼ እንደሆን ለፈርዖን እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዬኩዋ ጋላሳቱ አዳ ዎደ፥ ዮሴፎ ግብጼ ካትያ ጎለ አሳ፥ “ታን ህንተንቱ ስንን ናሸቴዳዋ ግዶፐ፥ ህንተንቱ ካትያዉ ሀዋዳን ያጊደ ኦድተ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yeekuwaa gallassatuu aad'd'eedda wode, Yooseefo Gibs'e kaatiyaa golle asaa, «Taani hinttenttu sintsan nashetteeddawaa gidooppe, hinttenttu kaatiyaw hawaadan yaagiide odite; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yeeho gallassati aadhdhiin Yooseefey Gibxe kawo keeththaa asata, «Tani intte sinththan sabettidaa gidikko kawos hizgi yootite; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዬሆ ጋላሳቲ ኣን ዮሴፌይ ጊብጼ ካዎ ኬ ኣሳታ፥ «ታኒ ኢንቴ ሲንን ሳቤቲዳ ጊዲኮ ካዎስ ሂዝጊ ዮቲቴ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዬሆ ጋላሳት አዳ ዎደ፥ ዮሰፍ ግብፀ ካዋ ኦሳንቾታ፥ “ታኒ ህንተ ስንን ሳባ ደምዳባ ግድኮ፥ ታዉ ካዋስ ሀይሳዳ ያግድ ኦድተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yeeho gallasati aadhida wode, Yoosefi Gibxe kawa oosanchota, “Taani hinte sinthan saba demmidaba gidiko, taw kawas haysada yaagidi odite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሐዘኑ ጊዜ እንዳበቃ ዮሴፍ የፈርዖንን ቤተ ሰዎች እንዲህ አላቸው፤ “በፊታችሁ ሞገስ አግኝቼ ከሆነ፣ ለፈርዖን እንዲህ ብላችሁ ንገሩልኝ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የለቅሶው ወራት በተፈጸመ ጊዜ ዮሴፍ የፈርዖንን ባለ ሥልጣኖች እንዲህ አላቸው፦ “መልካም ፈቃዳችሁ ቢሆን እባካችሁ ለፈርዖን፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መዓልቲታት ሓዘን ምስ ተወድአ ኸዓ፥ ዮሴፍ ንቤተ ሰብ ፈርዖን፦ “ኣብ ቅድሜኹም ሞገስ እንተ ደኣ ረኺበስ፥ በይዛኻትኩም ንፈርዖን፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | መዓልታት ሓዘን ምስ ሓለፉ ኸኣኣ፡ ዮሴፍ ንቤት ፈርኦን ተዛረቦም በሎም ድማ፡ ኣብ ቅድሜኹም ሞገስ እንተ ደኣ ረኺበስ በጃኹም ንፈርኦን ኣብ እዝኑ ኸምዚ ኢልኩም ንገሩለይ፡ |