Genesis 50:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻትኩም ግና ኣብ ልዕለይ ክፉእ ሓሲብኩም። ኣምላኽ ግን ከምዚ ሎሚ ንብዙሓት ሰባት ብህይወት ንኽጸንሑ ንጽቡቕ ክገብር እዩ ሓሲብዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ በእኔ ላይ ክፉ መከ​ራ​ችሁ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እን​ዲ​መ​ገብ ለማ​ድ​ረግ ለእኔ መል​ካም መከረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ ክፋ ነገርን አሰባችሁብኝ፥ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቱ ታዉ ኢታናዉ ኦድታ፤ ሽን ሀቼዋዳን ዳሮ አሳይ ሀይቀናን አታና ማላ፥ ጾሳይ ሎኦተዉ ሀዋ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenttu taw iitanaw ootseeddita; shin hachchewaadan daro Asay hayk'k'ennan attana mala, S'oossay lo"otetsaw hawaa ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte taas iitanaas ooththideta shin hayssi daro asay hayqqontta attana mala Xoossi lo7os hayssa ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ታስ ኢታናስ ኦዴታ ሺን ሃይሲ ዳሮ ኣሳይ ሃይቆንታ ኣታና ማላ ጾሲ ሎኦስ ሃይሳ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ታዉ ኢታ ኦደታ፥ ሽን ሀእ ዳሮ አሳይ ሀይቆና አታና መላ ፆሳይ ሀይሳ ሎኦተስ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte taw iita oothideta, shin ha7i daro asay hayqonna attana mela Xoossay haysa lo77otethas oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንተ እኔን ለመጕዳት ዐስባችሁ አድርጋችሁት ነበር፤ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ግን ዛሬ እንደሚታየው ሁሉ የብዙዎችን ሕይወት ለማዳን ለበጎ ነገር አዋለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእርግጥ እናንተ ክፉ ነገር መክራችሁብኝ ነበር፤ እግዚአብሔር ግን ወደ መልካም ነገር ለወጠው፤ ይህንንም ያደረገው አሁን በሕይወት ያሉትን የብዙ ሰዎችን ሕይወት ለማትረፍ ብሎ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻትኩም ንኽፉአይ ሓሰብኩም፤ እግዚኣብሄር ግና፥ ከምቲ ሎሚ ኾይኑ ዘሎ ምእንቲ ኽገብርን፥ ብዙሕ ህዝቢ ምእንቲ ኸድሕንን ንፅቡቕ ገበሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻትኩም ንኽፉኤይ ሓሰብኩም፡ እግዚኣብሄር ግና፡ ከምቲ ሎሚ ኾይኑ ዝለኦ ኽገብር ብዙሕ ህዝቢ ምእንቲ ኼድሕን ንጽቡቕ ሐአበ።