Genesis 50:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ዮሴፍ ድማ ልኡኽ ሰደዱ፡ ኣቦኻ ቅድሚ ሞቱ ኣዚዙ፡ ከምዚ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ዮሴፍም መጡ፤ እንዲህም አሉት፥ “አባትህ ገና ሳይሞት እንዲህ ብሎ አዝዟል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ዮሴፍም መልእክት ላኩ እንዲህም አሉት። አባትህ ገና ሳይሞት እንዲህ ብሎ አዝዞአል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ዮሴፍም መልእክት ላኩ እንዲህም አሉት፦ “አባትህ ገና ሳይሞት እንዲህ ብሎ አዝዞአል፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ ዮሴፎኮ ሀዋ ማላ ኪታ ኪቴድኖ፤ “ነ አዉ ሀይቃናፐ ካሰ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw Yooseefokko hawaa mala kiitaa kiitteeddino; «Ne aawuu hayk'k'anaappe kase; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Yooseefekko kiita, «Ne aaway hayqqanaappe kase; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ዮሴፌኮ ኪታ፥ «ኔ ኣዋይ ሃይቃናፔ ካሴ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ዮሰፋኮ ያግድ ኪታ ኪትዶሶና፤ “ነ አዋይ ሀይቃናፐ ስን ኑኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Yoosefako yaagidi kiita kiittidosona; “Ne aaway hayqanaape sinthe nuuko, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ዮሴፍ ላኩ፤ “አባትህ ከመሞቱ በፊት እንዲህ የሚል ትእዛዝ አስተላልፎ ነበር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ዮሴፍ ላኩ፤ “አባትህ ከመሞቱ በፊት፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዮሴፍ ድማ ኸምዙይ ኢሎም ለኣኹሉ፦ “ኣቦና ቕድሚ ሞቱ ኸምዙይ ኢሉ ኣዚዙና ነይሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዮሴፍ ድማ ኣቦኻ ቕድሚ ሞቱ ኸምዚ ኢሉ ኣዘዘ፡ ኢሎም ለኣኽሉ፡ |