Genesis 50:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ነበርቲ እታ ሃገር፡ ከነኣናውያን ድማ፡ ነቲ ኣብ መሬት ኣታድ ዝነበረ ሓዘን ምስ ረኣዩ፡ እዚ ንግብጻውያን ከቢድ ሓዘን እዩ። ስለዚ ስማ ኣብ ስግር ዮርዳኖስ ዘላ ኣቤልሚዝራይም ተባህለት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያች ምድር የሚኖሩ የከነዓን ሰዎችም በአጣድ አውድማ የሆነውን ልቅሶ በአዩ ጊዜ፥ “የግብፅ ልቅሶ እንዲህ ታላቅ ነውን?” አሉ፤ ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም “ላሐ ግብፅ” ብለው ጠሩት፤ እርሱም በዮርዳኖስ ማዶ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያች ምድር የሚኖሩ የከነዓን ሰዎችም በአጣድ አውድማ የሆነውን ልቅሶ ባዩ ጊዜ። ይህ ለግብፅ ሰዎች ታላቅ ልቅሶ ነው አሉ፤ ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም አቤል ምጽራይም ብለው ጠሩት፤ እርሱም በዮርዳኖስ ማዶ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያች ምድር የሚኖሩ የከነዓን ሰዎችም በአጣድ አውድማ የሆነውን ልቅሶ ባዩ ጊዜ፦ “ይህ ለግብጽ ሰዎች ታላቅ ልቅሶ ነው አሉ፥” ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም አቤል ምጽራይም ብለው ጠሩት፥ እርሱም በዮርዳኖስ ማዶ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ቢታን ደእያ ካናነ አሳቱ አጻደ ግያ ኡዱማን ሄ ዬኩዋ በኤዳ ዎደ፥ “ግብጼቱ አያ ይባታ ዬኩዋ ዬክኖ!” ያጌድኖ። ሄዋ ድራዉ ዮርዳኖሳ ማታን ደእያ ሄ ሳአይ፥ አቤል-ምጽራይማ ጌተቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He biittaan de'iyaa Kanaane asatuu As'aade giyaa uddumaan he yeekuwaa be'eedda wode, «Gibs'etuu ayaa yibbaata yeekuwaa yeekkino!» yaageeddino. Hewaa diraw Yorddaanoosa matan de'iyaa he sa'ay, Aabeeli-Mis'irayma geetetteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He biittan diza Kanaane asati Axaade geetettiza yeeho balen he yeehoza be7idi, «Gibxe asay ay misha yeeho yeekkizoo!» gida. Hessa gishshas Yordaanoose achchan diza he soy, Gibxeta yeeho geetettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ቢታን ዲዛ ካናኔ ኣሳቲ ኣጻዴ ጌቴቲዛ ዬሆ ባሌን ሄ ዬሆዛ ቤኢዲ፥ «ጊብጼ ኣሳይ ኣይ ሚሻ ዬሆ ዬኪዞ!» ጊዳ። ሄሳ ጊሻስ ዮርዳኖሴ ኣቻን ዲዛ ሄ ሶይ፥ ጊብጼታ ዬሆ ጌቴቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ቢታን ደእያ ካናነ አሳት አፃደ ዉዱማን ሄ ዬሁዋ በእዳ ዎደ፥ “ግብፀት አይብ ይባታ ዬሆ ዬኮና?” ያግዶሶና። ሄሳ ግሾ፥ ዮርዳኖሰ ማታን ደእያ ሄ በሳይ አቤል-ምፅራማ (ግብፀታ ዬሆ) ጌተትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He biittan de7iya Kanaane asati Axaade wudumman he yeehuwa be7ida wode, “Gibxeti aybi yibbata yeeho yeekona?” yaagidosona. Hessa gisho, Yordaanose matan de7iya he bessay Abeel-Mixraama (Gibxeta Yeeho) geetetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያ የሚኖሩ ከነዓናውያን በአጣድ ዐውድማ የተደረገውን ልቅሶ ባዩ ጊዜ፣ “ይህ ለግብፃውያን መራራ ልቅሷቸው ነው” አሉ። በዮርዳኖስ አጠገብ ያለው የዚያ ቦታ ስም አቤል ምጽራይም ተብሎ መጠራቱም ከዚሁ የተነሣ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያ የሚኖሩ ከነዓናውያን በአጣድ አውድማ ለቅሶውን ባዩ ጊዜ “ይህ የግብጻውያን ለቅሶ እንዴት መሪር ነው?” አሉ። በዚህ ምክንያት በዮርዳኖስ ሜዳ ያለው የዚያ ቦታ ስም “አቤል ምጽራይም” ተባለ፤ ትርጒሙም በዕብራይስጥ “የግብጻውያን ለቅሶ” ማለት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኣብታ ምድሪ ዝቕመጡ ከነዓናውያን ድማ፥ ነቲ ኣብ ዓውዲ ኣጣድ ዝኾነ መልቀስ ምስ ረአዩ፥ “እዙይ ዓብዪ መልቀስ ግብፃውያን እዩ” በሉ። ስለዙይ ከዓ “ኣቤል ሚስራይም” ኢሎም ሰመይዋ። ንሳ ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ ዘላ እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ኣብታ ሃገር ዚቕመጡ ከነኣናውያን ድማ ነቲ ኣብ ዓውደ እጣድ ዝኾነ መልቀስ ምስ ረኣዩ፡ እዚ ዓብዩ መልቀስ ግብጻውያን እዩ በሉ። ስለዚ ኸኣ ስማ ኣቤልሚስራይም ተባህለት። ንሳ ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ ዘላ እያ። |