Genesis 5:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሄኖክ ምስ ኣምላኽ ተመላለሰ፣ ንሱ ግና ኣይነበረን። ኣምላኽ ወሲድዎ እዩ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ ስላሰኘው አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ሰውሮታልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አካሄዱንም ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ፥ እግዚአብሔር ወስዶታልና፥ ሄኖክ አልተገኘም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ጾሳና ሀመቲደ ዬዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ ጾሳይ አ አፌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I S'oossanna hamettiidde d'ayeedda; ayaw gooppe, S'oossay Aa afeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izi Xoossa ufayssishe diin Xoossi iza ekkida gishshas beettontta dhaydes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚ ጾሳ ኡፋይሲሼ ዲን ጾሲ ኢዛ ኤኪዳ ጊሻስ ቤቶንታ ይዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሲ እያ ባኮ ኤክዳ ግሾ ስሚድ በንትቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi iya baako ekida gisho simmidi bentibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ጋር አደረገ፤ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ስለ ወሰደውም አልተገኘም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህን ያኽል ዘመን የኖረውም የእግዚአብሔርን መንገድ በመከተል ነበር፤ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ስለ ወሰደው አልተገኘም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሄኖክ ኣካይዳኡ ምስ እግዚኣብሄር ስለ ዝገበረ ኣይተረኽበን፤ እግዚኣብሄር ወሲድዎ እዩሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሄኖክ ከኣ ምስ ኣምላኽ ተማላለሰ፡ ኣምላኽ ወሲድዎ ኢዩ እሞ ኣይተራእየን። |