Genesis 49:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ኵሎም እቶም ዓሰርተው ክልተ ነገድ እስራኤል እዮም። እዚ ድማ ኣቦኦም ዝተዛረቦምን ዝባረኾምን እዩ፤ ነፍሲ ወከፎም ከከም በረኸቶም ባረኾም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህም ሁሉ ዐሥራ ሁለቱ የያዕቆብ ልጆች ናቸው፤ አባታቸውም ይህን ነገር ነገራቸው፤ ባረካቸውም፤ እያንዳንዳቸውንም እንደ በረከታቸው ባረካቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህም ሁሉ አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ናቸው፤ አባታቸው የነገራቸው ይህ ነው፥ ባረካቸውም፤ እያንዳንዳቸውን እንደ በረከታቸው ባረካቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህም ሁሉ ዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ናቸው፥ አባታቸው የነገራቸው ይህ ነው፥ ባረካቸውም፥ እያንዳንዳቸውን እንደ በረከታቸው ባረካቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ታማነ ላኡ እስራኤልያ ዛራቱዋ፤ ቃይ ኡንቱንቱ አዉ ኡንቱንታ ሁጲያን ሁጲያን ኡንቱንቶ በስያ አንጁዋ አንጂደ ኡንቱንቶ ጌዳዌ ሀዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu tammanne laa"u israa'eeliyaa zaratuwaa; k'ay unttunttu aawuu unttuntta huup'iyaan huup'iyaan unttunttoo bessiyaa anjjuwaa anjjiidde unttunttoo geeddawe hawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayti tammanne nam7u Isra7eele qommota; qasse istta aaway istta issaa issaa istta hano mala isttas bessiza anjjo hessaththo anjjides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቲ ታማኔ ናምኡ ኢስራኤሌ ቆሞታ፤ ቃሴ ኢስታ ኣዋይ ኢስታ ኢሳ ኢሳ ኢስታ ሃኖ ማላ ኢስታስ ቤሲዛ ኣንጆ ሄሳ ኣንጂዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ታማነ ናምኡ እስራኤለ ሼሻታ። ኤንታ አዋይ ኤንታ ሁጰን ሁጰን ኤንታዉ በሲያ አንጁዋ አንጅሸ ኤንታኮ ግዳባይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati tammanne nam7u Isra7eele sheeshata. Enta aaway enta huuphen huuphen entaw bessiya anjuwa anjishe entako gidabay haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ሁሉ ዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ናቸው። ይህም እያንዳንዳቸውን ተገቢ በሆነው በረከት አባታቸው ሲባርካቸው የተናገረው ቃል ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ እነዚህ ዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ናቸው፤ አባታቸው በባረካቸው ጊዜ ለእያንዳንዱ ተስማሚ የሆነውን የበረከት ቃል የተናገረው በዚህ ሁኔታ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም ኵላቶም እቶም ዓሰርተ ኽልተ ነገድ እስራኤል እዮም። እዙይ ከዓ እቲ ኣቦኣቶም ንነፍሲ ወከፎም ከከም ዝግብኦም ክምርቖም እንተሎ ዝተዛረቦ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ኩላቶም ዓሰርተው ክልተ ነገድ እስራኤል እዮም። በቲ ኣቦኦም እተዛረቦምን ዝመረቖምን ከኣ እዚ እዩ። ንነፍስ ወከፍ ከከም ምርቓኡ መረቖም። |