Genesis 49:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ያእቆብ ድማ ንደቁ ጸዊዑ፡ ኣብተን ዳሕሮት መዓልትታት እንታይ ከም ዚገጥመኩም ምእንቲ ኽነግረኩም፡ ተኣከቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያዕቆብም ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አላቸው፥ “በኋለኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያዕቆብም ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አለ። በኋለኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያዕቆብም ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አለ፦ “በኋለኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብስቡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ፥ ያቆብ ባረ አቱማ ናና ጼስሲደ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ስንፐ ህንተንቶ ሀናናባ ታን ህንተንቶ ኦዳና ማላ ሺቅተ።” |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye, Yaak'oobi bare attuma naanaa s'eesissiide hawaadan yaageedda; «Sintsappe hinttenttoo hananabaa taani hinttenttoo odana mala shiik'ite.» |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Yaaqoobey ba attuma nayta xeygidi, «Sinththafe inttes hananayssa tani inttes yootana mala haa shiiqite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ያቆቤይ ባ ኣቱማ ናይታ ጼይጊዲ፥ «ሲንፌ ኢንቴስ ሃናናይሳ ታኒ ኢንቴስ ዮታና ማላ ሃ ሺቂቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ያይቆብ ባ አደ ናይታ ፄግድ፥ “ስንፈ ሀናናባ ታኒ ህንተዉ ኦዳና መላ ሀ ሺቅተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Yayqoobi ba adde nayta xeegidi, “Sinthafe hananaba taani hintew odana mela ha shiiqite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ያዕቆብ ልጆቹን ሁሉ አስጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “በኋለኛው ዘመን ምን እንደሚደርስባችሁ እነግራችሁ ዘንድ ተሰብሰቡ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ያዕቆብ ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “በአንድነት ተሰብሰቡና ወደ ፊት የሚገጥማችሁን ነገር ልንገራችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ያእቆብ ንደቁ ፀዊዑ፥ “በተን ዳሕረዎት ዘመናት ዘጋጥመኩም ክነግረኩምስ፥ ተኣከቡ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ያእቆብ ንደቁ ጸዊዒ፡ በተን ዳሕሮት መዓልትታት ዘረኽበኩም ክንግረኩምሲ ተኣከቡ በሎም። |