Genesis 48:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደድሕሪኦም ዝወለድካዮም ዘርእኻ ድማ ናትካ ኪዀኑ፡ ኣብ ርስቶም ድማ ብስም ኣሕዋቶም ኪጽውዑ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ የም​ት​ወ​ል​ዳ​ቸው ልጆች ለአ​ንተ ይሁኑ፤ በር​ስ​ታ​ቸው በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ስም ይጠሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም በኋላ የምትወልዳቸው ልጆች ለአንተ ይሁኑ፤ በርስታቸው በወንድሞቻቸው ስም ይጠሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነርሱም በኋላ የምትወልዳቸው ልጆች ለአንተ ይሁኑ፥ በርስታቸው በወንድሞቻቸው ስም ይጠሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ ጉየ ነዉ የለቴዳዋንቱ ነዋንታ፤ ኡንቱንቱ ላታና ቢታይ ኤፍሬማነ ምናሳ ሱንን ግዶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe guyye new yeletteeddawanttu newantta; unttunttu laattana biittay Efireemanne Minaasa suntsan gido.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttafe guye nees yelettidayti ne nayta; istti laattana derey Efreemenne Minaase sunththan summo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታፌ ጉዬ ኔስ ዬሌቲዳይቲ ኔ ናይታ፤ ኢስቲ ላታና ዴሬይ ኤፍሬሜኔ ሚናሴ ሱንን ሱሞ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ ጉየ የለታናይሳት ነባ ግዶ። ኤንቲ ላታና ቢታይ ኤፍሬማ ሱንንነ ምናሰ ሱንን ግዶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe guye yeletanaysati nebaa gido. Enti laattana biittay Efreema sunthaninne Minaase sunthan gido.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱ በኋላ የሚወለዱልህ ልጆች ግን፣ የአንተ ይሁኑ፤ በርስት ድልድላቸው ግን በወንድሞቻቸው ስም ይቈጠራሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእንግዲህ ወዲህ ሌሎች ልጆች ቢወለዱልህ የአንተ ናቸው፤ ርስት የሚያገኙትም በኤፍሬምና በምናሴ ስም በመጠራት ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብድሕሪኦም እትወልዶም ውሉድ ግና ንኣኻ ይኹኑ። ኣብ ርስቶም ከዓ ብስም ኣሕዋቶም ኤፍሬምን ምናሴን ይሰመዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ብድሕሪኣኦም እትወልዶም ውሉድ ከኣ ንኣኻ ይኹኑ። ኣብቲ ርስቶም ብስም ኣሕዋቶም ይስመዩ።