Genesis 48:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ድማ እቶም ቅድሚ ናብ ግብጺ ናባኻትኩም ምምጻአይ ኣብ ምድሪ ግብጺ እተወልዱኹም ክልተ ደቅኹም ኤፍሬምን ምናሴን ናተይ እዮም። ከም ሮቤልን ስምኦንን ናተይ ኪዀኑ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም እኔ ወደ አንተ ከመ​ም​ጣቴ በፊት በግ​ብፅ ምድር የተ​ወ​ለ​ዱ​ልህ ሁለቱ ልጆ​ችህ ለእኔ ይሁኑ፤ ኤፍ​ሬ​ምና ምናሴ ለእኔ እንደ ሮቤ​ልና እንደ ስም​ዖን ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም እኔ ወደ አንተ ከመምጣቴ በፊት በግብፅ ምድር የተወለዱልህ ሁለቱ ልጆችህ ለእኔ ይሁኑ፤ ኤፍሬምና ምናሴ ለእኔ እንደ ሮቤልና እንደ ስምዖን ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም እኔ ወደ አንተ ከመምጣቴ በፊት በግብጽ ምድር የተወለዱልህ ሁለቱ ልጆችህ ለእኔ ይሁኑ፥ ኤፍሬምና ምናሴ ለእኔ እንደ ሮቤልና እንደ ስምዖን ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ስም ሀእ፥ ነ ላኡ አቱማ ናናይ፥ ታን ኔኮ ሀዋ ያናፐ ካሰ ግብጼን ነዉ የለቴዳዋንቱ ታዋንታ፤ ኤፍሬምነ ምናሰ ታዉ ሮቤላነ ስሞና ማላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Simmi ha"i, ne laa"u attuma naanay, taani neekko hawaa yaanaappe kase Gibs'en new yeletteeddawanttu tawantta; Efireeminne Minaase taw Roobeelanne Simoona mala.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Histtiin ha7i ne nam7u attuma nayti tani neekko hayssa yaanaappe kase Gibxen nees yelettidayti tayta; Efreemeynne Minaasey taas Oroobeelenne Simoona mala.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሂስቲን ሃኢ ኔ ናምኡ ኣቱማ ናይቲ ታኒ ኔኮ ሃይሳ ያናፔ ካሴ ጊብጼን ኔስ ዬሌቲዳይቲ ታይታ፤ ኤፍሬሜይኔ ሚናሴይ ታስ ኦሮቤሌኔ ሲሞና ማላ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህዛ፥ ነ ናምኡ አደ ናይት፥ ታኒ ኔኮ ሃ ያናፐ ስን ግብፀን ነዉ የለትዳይሳት ታባ። ኤፍሬመይነ ምናሰይ ታዉ ሮቤላ መላነ ስሞና መላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hiza, ne nam7u adde nayti, taani neeko haa yaanape sinthe Gibxen new yeletidaysati tabaa. Efreemeynne Minaasey taw Robeela melanne Simoona mela.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ወደዚህ ከመምጣቴ በፊት በግብፅ የወለድሃቸው ሁለቱ ልጆችህ ከእንግዲህ የእኔ ልጆች ሆነው ይቈጠራሉ፤ ሮቤልና ስምዖን ልጆቼ እንደ ሆኑ ሁሉ፣ ኤፍሬምና ምናሴም ልጆቼ ይሆናሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብ ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፤ “ልጄ ዮሴፍ እኔ እዚህ ከመምጣቴ በፊት በግብጽ ምድር የተወለዱልህ ሁለት ልጆችህ ከእንግዲህ የእኔ ልጆች ናቸው፤ ኤፍሬምና ምናሴ እንደ ሮቤልና እንደ ስምዖን ይቈጠራሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሕዚ ኸዓ እቶም ኣነ ናባኻ ናብ ግብፂ እንተይመፃእኹ፥ ኣብ ምድሪ ግብፂ ዝተወለዱልካ ኽልቲኦም ደቅኻ ናተይ እዮም። ኤፍሬምን ምናሴን ከም ሮቤልን ስምኦንን ናተይ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸኣ ኣቶም ኣነ ናባኻ ናብ ግብጺ ኸይመጻእኩኻ ኣብ ምድሪ ግብጺ እተወልዱልካ ክልቲኦም ደቅኻ ነተይ እዮም። ኤፍሬምን ምናሴን ከም ሮቤልን ስምኦንን ናተይ ኪኾኑ እዮም።