Genesis 48:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዮሴፍ ድማ ባረኾ እሞ ከምዚ በሎ፦ ኣቦታተይ ኣብርሃምን ይስሃቅን ኣብ ቅድሚኡ ዝመላለሱሉ ኣምላኽ፡ እቲ ክሳዕ ሎሚ ምሉእ ህይወተይ ዝመገበኒ ኣምላኽ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያዕቆብም ባረካቸው፤ እንዲህም አለ፥ “አባቶች አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱ ደስ ያሰኙት እርሱ እግዚአብሔር፥ ከታናሽነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን የመገበኝ እግዚአብሔር፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያዕቆብም ዮሴፍን ባረከ እንዲህም አለ። አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱ የሄዱለት እርሱ እግዚአብሔር፥ ከታናሽነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን የመገበኝ እግዚአብሔር፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያዕቆብም ዮሴፍን ባረከ እንዲህም አለ፦ “አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱ የሄዱለት እርሱ እግዚአብሔር፥ ከታናሽነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን የመገበኝ እግዚአብሔር፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ፥ ያቆብ ዮሴፋ ሀዋዳን ያጊደ አንጄዳ፤ “ታ አዎቱ አብራሃመነ ይሳቅ አ ስንን ሄመቴዳ ጾሳይ፥ ታ ደኡዋ ኡባን ሀቼ ጋካናዉ ታና ሄሜዳ ጾሳይ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye, Yaak'oobi Yooseefa hawaadan yaagiide anjjeedda; «Ta aawotuu Abrahaamenne Yisaak'i Aa sintsan hemetteedda S'oossay, Ta de'uwaa ubbaan hachche gakkanaw taana heemmeedda S'oossay, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Yaaqoobey Yooseefe, «Ta aawati Abrahaameynne Yisaaqi iza sinththan suuren de7ida Xoossi, ta de7o ubbaan hach gakkanaas tana heemmida Xoossi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ያቆቤይ ዮሴፌ፥ «ታ ኣዋቲ ኣብራሃሜይኔ ዪሳቂ ኢዛ ሲንን ሱሬን ዴኢዳ ጾሲ፥ ታ ዴኦ ኡባን ሃች ጋካናስ ታና ሄሚዳ ጾሲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ያይቆብ ዮሰፋ ሀይሳዳ ያግድ አንጅስ፤ “ታ አዋት አብራሃመይነ ይሳቅ፥ እያ ስንን ደእዳ ፆሳይ፥ ታ ደኦ ኡባን ሀች ጋካናዉ ታና ሄምዳ ፆሳይ ነና አንጆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Yayqoobi Yoosefa haysada yaagidi anjis; “Ta aawati Abrahaameynne Yisaaqi, iya sinthan de7ida Xoossay, ta de7o ubban hachi gakanaw tana heemmida Xoossay nena anjo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ዮሴፍን ባረከ፤ እንዲህም አለው፤ “አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱ የተመላለሱት እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፣ ለእኔም እስከ ዛሬ ድረስ በዘመኔ ሁሉ እረኛ የሆነኝ አምላክ (ኤሎሂም) ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ዮሴፍን እንዲህ ሲል ባረከው፦ “አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ መንገዱን በመከተል ያገለገሉትና እኔንም ሕይወቴን ሙሉ እስከ ዛሬ ድረስ እረኛ ሆኖ የጠበቀኝ አምላክ እነዚህን ልጆች ይባርክ! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዮሴፍ ከዓ ኸምዙይ እናበለ መረቖ፦ “እቲ ኣቦታተይ፥ ኣብርሃምን ይስሓቅን፥ ዘገልገልዎ እግዚኣብሄር፥ እቲ ኻብ ዝውለድ ጀሚሩ ኽሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ዝመገበኒ ኣምላኽ ይባርኮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዮሴፍ ከኣ፡ እቲ ኣቦታተይ ኣብርሃምን ይስሃቅን ኣብ ቅድሚኡ ኣተመላለሱ ኣምላኽ፡ እቲ ኻብ ዝውለድ ጀሚሩ ኽሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ዝመገበኒ ኣምላኽ። |