Genesis 47:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ያእቆብ ንፈርኦን፡ መዓልትታት ንግደተይ ሚእትን ሰላሳን ዓመት እዩ። ኣቦታት ኣብ ዘመን ንግደቶም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያዕ​ቆ​ብም ለፈ​ር​ዖን አለው፥ “በእ​ን​ግ​ድ​ነት የኖ​ር​ሁት የሕ​ይ​ወቴ ዘመ​ንስ መቶ ሠላሳ ዓመት ነው፤ የሕ​ይ​ወ​ቴም ዘመ​ኖች ጥቂ​ትም ክፉም ሆኑ​ብኝ፤ አባ​ቶች በእ​ን​ግ​ድ​ነት የተ​ቀ​መ​ጡ​በ​ት​ንም ዘመን አያ​ህ​ሉም።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም ለፈርዖን አለው። የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሳ ዓመት ነው፤ የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፉም ሆኑብኝ፥ አባቶቼ በእንግድነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያዕቆብም ለፈርዖን አለው፦ “የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሳ ዓመት ነው፥ የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፋም ሆኑብኝ፥ አባቶቼ በእንግድነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቆብ ካትያ፥ “ታን ዩያደ ደኤዳ ላይይ ጼታነ ሀታማ፤ ታ ላይይ በን ታ አዎቱ ዩዪደ ደኤዳ ላይቱዋፐ ጉነ መቱ ዳሬዳዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaak'oobi kaatiyaa, «Taani yuuyyaadde de'eedda laytsay s'eetanne hattama; ta laytsay beni ta aawotuu yuuyyiidde de'eedda laytsatuwaappe guutsanne metuu dareeddawaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yaaqoobey kawozas, «Tani yuuya yuuya deyida layththay 130; ta layththay beni ta aawati yuuyi yuuyi deyida layththatappe guuththanne metoy darida layththa» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያቆቤይ ካዎዛስ፥ «ታኒ ዩያ ዩያ ዴዪዳ ላይይ 130፤ ታ ላይይ ቤኒ ታ ኣዋቲ ዩዪ ዩዪ ዴዪዳ ላይታፔ ጉኔ ሜቶይ ዳሪዳ ላይ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያይቆብ ካዋኮ፥ “ታኒ ዳቡርሳን ደእዳ ላይይ ፄታነ ሀስታማ። ታ ላይይ በን ታ አዋት ዳቡርሳን ደእዳ ላይፈ ጉነ መቶይ ዳርዳ ላይ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yayqoobi kawako, “Taani daabursan de7ida laythay xeetanne hastama. Ta laythay beni ta aawati daabursan de7ida laythafe guuthanne metoy darida laythi” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያዕቆብም ለፈርዖን፣ “በምድር ላይ በእንግድነት ያሳለፍሁት ዘመን 130 ዓመት ነው፤ ይህም አባቶቼ በእንግድነት ከኖሩበት ዘመን ጋር ሲነጻጸር ዐጭር ነው፤ ችግር የበዛበትም ነበር” ሲል መለሰለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብም “በመንከራተት ያሳለፍኳቸው ዘመናት መቶ ሠላሳ ናቸው። እነርሱም የቀድሞ አባቶቼ በመንከራተት ካሳለፉአቸው ዘመናት እጅግ ያነሡና ችግር የበዛባቸው ናቸው” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ድማ “እተን ብስደት ዘሕለፍክወን ሚእትን ሰላሳን ዓመት እየን። ንሳተን ውሑዳትን መረርትን ነበራ። ክንዲ እተን ኣቦታተይ ብስደት ዘሕለፍወን ዘመናት ኣይኾናን እየን” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ድማ ንፈርኦን ዓመታት ዘበን ስደተይ ሚእትን ሰላሳን ዓመት እየን። ዓመታት ዘበን ህይወተይ ሒደትን ክፉኣትን እየን። ክንዲ እቲ ዓመታት ዘበን ህይወት ኣቦታተይ ብዘበን ስደቶም ኣይኣኸላን በሎ።