Genesis 47:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መሬት ካህናት ጥራይ እዩ ዘይዓደጎ። እቶም ካህናት ግደ ፈርኦን መዲቦምሎም፡ ነቲ ፈርኦን ዝሃቦም ግደኦም ድማ በሊዖም። ስለዚ መሬቶም ኣይሸጡን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዮሴፍ የካ​ህ​ና​ትን ምድር ብቻ አል​ገ​ዛም፤ ፈር​ዖን ለካ​ህ​ናቱ ድርጎ ይሰ​ጣ​ቸው ነበ​ርና፥ ፈር​ዖ​ንም የሰ​ጣ​ቸ​ውን ድርጎ ይበሉ ነበር፤ ስለ​ዚ​ህም ምድ​ራ​ቸ​ውን አል​ሸ​ጡም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የካህናትን ምድር ብቻ አልገዛም፥ ካህናቱ ከፈርዖን ዘንድ ድርጎ ያገኙ ነበርና፥ ፈርዖንም የሰጣቸውን ድርጎ ይበሉ ነበር፤ ስለዚህም ምድራቸውን አልሸጡም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የካህናትን ምድር ብቻ አልገዛም፥ ካህናቱ ከፈርዖን ዘንድ ድርጎ ያገኙ ነበርና፥ ፈርዖንም የሰጣቸውን ድርጎ ይበሉ ነበር፥ ስለዚህም ምድራቸውን አልሸጡም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግዶፐነ እ ቄሳቱ ዋ ጋድያ ሻምቤና፤ አያዉ ጎፐ፥ ካቲ ቄሳቶ ካ እሜዳ። ሄዋ ድራዉ ባረንቱ ጋድያ ዛልእበይክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gidooppenne I k'eesetuwaa gadiyaa shammibeenna; ayaw gooppe, kaatii k'eesatoo katsaa immeedda. Hewaa diraw barenttu gadiyaa zal"ibeykkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gidikkoka kawoy qeesetas kath immiza gishshas qeeseta gade shammibeenna. Hessa gishshas qeeseti ba gade bayzibeettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዲኮካ ካዎይ ቄሴታስ ካ ኢሚዛ ጊሻስ ቄሴታ ጋዴ ሻሚቤና። ሄሳ ጊሻስ ቄሴቲ ባ ጋዴ ባይዚቤቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ካዎይ ካህነታስ ካ እምያ ግሾ ዮሰፍ ኤንታ ጋድያ ሻምቤና። ሄሳ ግሾ፥ ባንታ ጋድያ ባይዝቦኮና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin kawoy kahinetas kathi immiya gisho Yoosefi enta gadiya shammibeenna. Hessa gisho, banta gadiya bayzibokona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሆኖም ዮሴፍ የካህናቱን መሬት አልገዛም፤ ምክንያቱም ካህናቱ ከፈርዖን ቋሚ ድርጎ ስለሚያገኙና ፈርዖን ከሚሰጣቸው ድርጎ በቂ ምግብ ስለ ነበራቸው ነው፤ ከዚህም የተነሣ መሬታቸውን አልሸጡም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዮሴፍ ያልገዛው የካህናቱን መሬት ብቻ ነው፤ ካህናት ከፈርዖን በየጊዜው ድርጎ ይቀበሉ ስለ ነበር መሬታቸውን ለመሸጥ አልተገደዱም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ካህናት ግና ኻብ ፈርዖን ውሱን ድርጎ ስለ ዝነበሮም፥ መሬቶም ኣይሸጡን። ስለዙይ ዮሴፍ ንመሬት ካህናት ጥራሕ እዩ ዘይዓደገ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ካህናት ካብ ፈራኦን ክትህቡ ኢኹም፡ ኣርባዕትር ኣፍ ከኣ ንኣኻትኩም ንሱ ንዘራኢ ግራትን ንቐለብኩምን ኪኸውን እዩ። በሎም።