Genesis 47:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ዓመት እቲኣ ምስ ወድአት፡ ኣብታ ካልአይቲ ዓመት ናብኡ መጺኦም፡ ገንዘብና ብኸመይ ከም ዝወጸ ንጐይታይ ኣይንሓብኦን ኢና። ጐይታይ እውን መጓሰ ከብትና ኣለዎ፤ ብዘይካ ስጋናን ምድርናን ኣብ ቅድሚ ጐይታይ ዝተረፈ የልቦን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያችም ዓመት ተፈጸመች፤ በሁለተኛዋም ዓመት ወደ እርሱ መጥተው እንዲህ አሉት፥ “እኛ ለጌታችን ሞተን እንዳናልቅበት እህል ስጠን፤ ብሩ በፍጹም አለቀ፤ ንብረታችንና ከብታችንም በጌታችን ዘንድ ነው፤ ከሰውነታችንና ከምድራችን በቀር በጌታችን ፊት አንዳች የቀረን የለም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዓመቱም ተፈጸመ፤ በሁለተኛውም ዓመት ወደ እርሱ መጥተው እንዲህ አሉት። እኛ ከጌታችን አንሰውርም፤ ብሩ በፍጹም አለቀ፥ ከብታችንም ከጌታችን ጋር ነው፤ ከሰውነታችንና ከምድራችን በቀር በጌታችን ፊት አንዳች የቀረ የለም፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዓመቱም ተፈጸመ፥ በሁለተኛውም ዓመት ወደ እርሱ መጥተው እንዲህ አሉት፦ “እኛ ከጌታችን አንሰውርም፥ ብሩ በፍጹም አለቀ፥ ከብታችንም ከጌታችን ጋር ነው፥ ከሰውነታችንና ከምድራችን በቀር በጌታችን ፊት አንዳች የቀረ የለም፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ላይይ ዉርና፥ ኡንቱንቱ ላኤን ላይን አኮ ዪደ አ፥ “ኑን ኑ ጎዳፐ ቆስያባይ ባዋ፤ ኑ ሚሻ ኡባይ ዉር ድግና፥ ኑ መህያካ ነዉ ሼደ፥ ኑ ቦላፐነ ኑ ጋድያፐ አትን፥ ኑ ጎዳዉ አቴዳባይ ሀራባይ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He laytsay wurina, unttunttu laa"entsa laytsan aakko yiide Aa, «Nuuni nu godaappe k'osiyaabay baawa; nu miishshaa ubbay wuri diggina, nu mehiyaakka new sheed'd'iide, nu bollaappenne nu gadiyaappe attin, nu godaw atteedabay harabay baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He layththay wuriin nam7anththo layththan istti izakko yiidi izas, «Nuni nu godaappe qottiza miishshi deenna; nu miishshay wurides; nuus diza mehekka ubbaa nees sheedhdhidos; nu godaas nees nunateththafenne nu gadeppe attiin nu immana miishshi haray deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ላይይ ዉሪን ናምኣን ላይን ኢስቲ ኢዛኮ ዪዲ ኢዛስ፥ «ኑኒ ኑ ጎዳፔ ቆቲዛ ሚሺ ዴና፤ ኑ ሚሻይ ዉሪዴስ፤ ኑስ ዲዛ ሜሄካ ኡባ ኔስ ሼዶስ፤ ኑ ጎዳስ ኔስ ኑናቴፌኔ ኑ ጋዴፔ ኣቲን ኑ ኢማና ሚሺ ሃራይ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ካልያ ላይን እያኮ ይድ “ኑኒ ኑ ጎዳፐ ቆስያባይ ባዋ፤ ኑ ሚሸይ ኡባይ ዉርስ። ኑ መህያካ ነዉ እም ድግዳ። ኑ ቦላፈነ ኑ ጋድያፐ አትሽን፥ ኑ ጎዳስ እማናባይ ሀራባይ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti kaalliya laythan iyako yidi “Nuuni nu godaape qosiyabay baawa; nu miishey ubbay wuris. Nu mehiyaka new immi diggida. Nu bollafenne nu gadiyape attishin, nu godaas immanabay harabay baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ያም ዓመት ካለፈ በኋላ ሕዝቡ በሚቀጥለው ዓመት ወደ ዮሴፍ መጥተው እንዲህ አሉት፣ “እንግዲህ ከጌታችን የምንሰውረው ምንም ነገር የለም፤ ገንዘባችን አልቋል፤ ከብቶቻችንንም አስረክበንሃል፤ እንግዲህ ለጌታችን የምንሰጠው፣ ከመሬታችንና ከእኛ ከራሳችን በስተቀር አንዳች ነገር የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በሚቀጥለውም ዓመት ወደ እርሱ መጡና እንዲህ አሉት፤ “ጌታችን ሆይ! ከአንተ የምንሰውረው ነገር የለም፤ ገንዘባችን ሁሉ አልቆአል፤ ከብቶቻችንንም ለአንተ አስረክበናል፤ እንግዲህ ለጌታችን የምንሰጠው ከሰውነታችንና ከመሬታችን በቀር ሌላ ምንም ነገር የለንም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እታ ዓመት እቲኣ ምስ ሓለፈት ከዓ፥ በታ ኻልአይቲ ዓመት ናብ ዮሴፍ መፂኦም፥ “ገንዘብ ከም ዝተወድአ፥ ንኣኻ ንጐይታና ኣይንሓብአካን ኢና፤ እተን መጓሰታት ጥሪት ድማ ምሳኻ ኣለዋ። በይዛኻ እንትርፊ ነፍስናን ምድርናን ካልእ ኣይተረፈናን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ዓመት እቲኣ ምስ መልኢት ገንዘብ ከም እተውጽኤ፡ ንጎያትይ ኣይንሓብኣሉን፡ እተን መጓሴታት ማል ድማ ምስ ጐይታይ ገለኳ ኣይተረፈን። |