Genesis 46:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቁን ደቂ ደቁን ምስኡ፡ ኣዋልዱን ኣዋልድ ደቁን ንዅሎም ዘርኡን ምስኡ ናብ ግብጺ ኣምጽኦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወንዶች ልጆቹንና የወንዶች ልጆቹን ወንዶች ልጆች፥ ሴቶች ልጆቹንና የሴቶች ልጆቹን ሴቶች ልጆች፥ ዘሩንም ሁሉ ከእርሱ ጋር ወደ ግብፅ አስገባቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወንዶች ልጆቹንና የልጆቹን ወንዶች ልጆች፥ ሴቶች ልጆቹንና የወንዶች ልጆቹን ሴቶች ልጆች፥ ዘሩንም ሁሉ ከእርሱ ጋር ወደ ግብፅ አስገባቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወንዶች ልጆቹንና የልጆቹን ወንዶች ልጆች፥ ሴቶች ልጆቹንና የወንዶች ልጆቹን ሴቶች ልጆች፥ ዘሩንም ሁሉ ከእርሱ ጋር ወደ ግብጽ ወሰደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ባረ አቱማ ናናነ ባረ ናና አቱማ ናና፥ ባረ ማጫ ናናነ ባረ ናና ማጫ ናና፥ ሄዌነ ባረ ዘረ ኡባ ባረናና ግብጼ አፌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I bare attuma naanaanne bare naanaa attuma naanaa, bare mac'c'a naanaanne bare naanaa mac'c'a naanaa, hewenne bare zeretsaa ubbaa barenana Gibs'e afeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka ba zereth ubbaa ba attuma nayta, ba macca naytanne nayta nayta ubbaa banara Gibxe ekki bides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ ባ ዜሬ ኡባ ባ ኣቱማ ናይታ፥ ባ ማጫ ናይታኔ ናይታ ናይታ ኡባ ባናራ ጊብጼ ኤኪ ቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ባ ሶ አሳ ኡባ፤ አደ ናይታነ ባ አደ ናይታ ናይታ፥ ባ ማጫ ናይታነ ባ ማጫ ናይታ ናይታ፥ ኡባ ባራ ኤክድ ግብፀ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I ba soo asa ubbaa; adde naytanne ba adde nayta nayta, ba macca naytanne ba macca nayta nayta, ubbaa baara ekidi Gibxe bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ወደ ግብፅም የወረደው፣ ወንዶች ልጆቹንና ወንዶች የልጅ ልጆቹን፣ ሴቶች ልጆቹንና ሴቶች የልጅ ልጆቹን፣ ማለትም ዘሮቹን ሁሉ ይዞ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አብረው የሄዱትም ወንዶች ልጆቹ፥ ሴቶች ልጆቹና የልጅ ልጆቹ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንደቁን ንደቂ ደቁን፥ ነዋልድ ደቁን፥ ንዅሉ ዘርኡን ሒዙ ናብ ግብፂ ኣተወ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቁን ደቂ ደቁን ነዋልዱን ደቁን ንኹሉ ዘርኡ ድማ ምስኡ ናብ ግብጺ ኣምጽኤ። |