Genesis 46:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዮሴፍ ንኣሕዋቱን ንቤት ኣቦኡን፡ ደይበ ንፈርኦን ኣርእየ፡ ክብሎ እየ፡ እቶም ኣብ ምድሪ ከነኣን ዝነበሩ ኣሕዋተይን ቤት ኣቦይን ናባይ መጺኦም ኣለዉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮሴፍም ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው፥ “እኔ ሄጄ ለፈርዖን እንዲህ ብዬ እነግረዋለሁ፦ በከነዓን ምድር የነበሩት ወንድሞችና የአባቴ ቤተ ሰዎች ወደ እኔ መጥተዋል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮሴፍም ወንድሞቹንና የአባቱን ቤተ ሰዎች እንዲህ አላቸው። እኔ መጥቼ ለፈርዖን እንዲህ ብዬ እነግረዋለሁ። በከነዓን ምድር የነበሩት ወንድሞቼና የአባቴ ቤተ ሰዎች ወደ እኔ መጥተዋል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዮሴፍም ወንድሞቹንና የአባቱን ቤተ ሰዎች እንዲህ አላቸው፦ “እኔ መጥቼ ለፈርዖን፦ ‘እንግዲህ በከነዓን ምድር የነበሩት ወንድሞቼና የአባቴ ቤት ሰዎች ወደ እኔ መጥተዋል፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ፥ ዮሴፎ ባረ እሻቱዋነ ባረ አዉዋ ሶ አሳ፥ “ታን ግብጼ ካትያኮ ባና፤ አዉ፥ ‘ካናነ ቢታን ደእያ ታ እሻቱዋነ ታ አዉዋ ሶ አሳይ ታኮ ዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye, Yooseefo bare ishatuwaanne bare aawuwaa soo asaa, «Taani Gibs'e kaatiyaakko baana; aw, ‹Kanaane biittan de'iyaa ta ishatuwaanne ta aawuwaa soo Asay taakko yeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Yooseefey ba ishatassinne ba aawa soo asatas, «Tani Gibxe kawozaakko baada izas, ‹Kanaane biittan diza ta ishatinne ta aawa soo asay taakko yida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ዮሴፌይ ባ ኢሻታሲኔ ባ ኣዋ ሶ ኣሳታስ፥ «ታኒ ጊብጼ ካዎዛኮ ባዳ ኢዛስ፥ ‹ካናኔ ቢታን ዲዛ ታ ኢሻቲኔ ታ ኣዋ ሶ ኣሳይ ታኮ ዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ዮሰፍ ባ እሻታነ ባ አዋ ሶ አሳታኮ፥ “ታኒ ግብፀ ካዋኮ ባዳ እያኮ፥ ‘ካናነ ቢታን ደእያ ታ እሻትነ ታ አዋ ሶ አሳይ ታኮ ይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Yoosefi ba ishatanne ba aawa soo asatako, “Taani Gibxe kawako bada iyako, ‘Kanaane biittan de7iya ta ishatinne ta aawa soo asay taako yidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ዮሴፍ ወንድሞቹንና የአባቱን ቤተ ሰዎች እንዲህ አላቸው፤ “ወደ ፈርዖን ወጥቼ አናግረዋለሁ፤ እንዲህም እለዋለሁ፣ ‘በከነዓን ምድር የሚኖሩት ወንድሞቼና የአባቴ ቤተ ሰዎች ወደ እኔ መጥተዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ዮሴፍ ወንድሞቹንና የቀረውን የአባቱን ቤተሰብ እንዲህ አላቸው፤ “ወደ ፈርዖን ልሂድና ‘በከነዓን ምድር ይኖሩ የነበሩት ወንድሞቼና የቀሩትም የአባቴ ቤተሰቦች ወደ እኔ መጥተዋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮሴፍ ከዓ ነሕዋቱን ንቤተ ሰብ ኣቦኡን፦ “ናብ ፈርዖን ከይደ ‘ኣብ ምድሪ ከነዓን ዝነበሩ ኣሕዋተይን ቤተ ሰብ ኣቦይን፥ ናባይ መፂኦም ኣለዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮሴፍ ከኣ ነሕዋቱን ንቤት ኣቡኡን በሎም፡ ናብፈርኡን ደይበ ኽነግሮ እየ፡ ኣብ ምድሪ ኸነኣን ዝነብሩ ኣሕዋተይን ቤት ኣቦይን ናብይ መጺኦም ኣለው። |