Genesis 46:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ኣብ ግብጺ እተወልዱሉ ደቂ ዮሴፍ ከኣ ክልተ ነፍሳት ነበሩ፣ ኵለን ነፍሳት ቤት ያእቆብ ናብ ግብጺ ዝኣተዋ ስሳን ዓሰርተን ነበራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በግብፅ ምድር የተወለዱለት የዮሴፍም ልጆች ሁለት ናቸው፤ ወደ ግብፅ የገቡት የያዕቆብ ቤተ ሰዎች ሁሉ ሰባ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በግብፅ ምድር የተወለዱለት የዮሴፍም ልጆች ሁለት ናቸው፤ ወደ ግብፅ የገቡት የያዕቆብ ቤተ ሰዎች ሁሉ ሰባ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለዮሴፍ በግብጽ ከተወለዱት ከሁለቱ ወንዶች ልጆች ጋር፥ ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብጽ የገቡት የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ቊጥር በአጠቃላይ ሰባ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግብጼን ዮሴፎዉ የለቴዳ ላኡ ናና ጉጅና፥ ግብጼ ቤዳ ያቆባ ሶ አሳይ ሙሊ ላፑን ታማ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gibs'en Yooseefow yeletteedda laa"u naanaa gujjina, Gibs'e beedda Yaak'ooba soo Asay mulii laappun tamma. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gibxen Yooseefes yelettida nam7u nayta gujjiin Gibxe bida Yaaqoobe soo asay mulera laappun tamma. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊብጼን ዮሴፌስ ዬሌቲዳ ናምኡ ናይታ ጉጂን ጊብጼ ቢዳ ያቆቤ ሶ ኣሳይ ሙሌራ ላፑን ታማ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀን ዮሰፋስ የለትዳ ናምኡ ናይታ ጉጅኮ፥ ግብፀ ብዳ ያይቆባ ሶ አሳይ ኩመ ላፑን ታማ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxen Yoosefas yeletida nam7u nayta gujiko, Gibxe bida Yayqooba soo asay kumethi laapun tamma. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮሴፍ በግብፅ የወለዳቸውን ሁለት ልጆች ጨምሮ፣ ወደ ግብፅ የወረደው የያዕቆብ ቤተ ሰብ ቍጥር ሰባ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለዮሴፍ በግብጽ ከተወለዱት ከሁለቱ ወንዶች ልጆች ጋር፥ ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብጽ የገቡት የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ቊጥር በአጠቃላይ ሰባ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ምድሪ ግብፂ ንዮሴፍ ዝተወለዱሉ ኸዓ ኽልተ ደቂ እዮም። ናብ ግብፂ ዝኣተዉ ዅሎም ቤተ ሰብ ያእቆብ እምበኣር ሰብዓ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ግብጺ እተወልዱሉ ደቂ ዮሴፍ ከኣ ክልተ ንነፍሲ ነበሩ። ናብ ግብጺ ዝኣተው ኹሎም ነፍሳት ቤት ያእቆብ ሰብዓ ነበሩ። |