Genesis 46:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዘይካ ኣንስቲ ደቂ ያእቆብ፡ ምስ ያእቆብ ናብ ግብጺ ዝመጻ፡ ካብ ሕቝኡ ዝመጻ ኵለን ነፍሳት፡ ስሳን ሽዱሽተን ነፍሳት እየን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የገቡት ሰዎች ሁሉ ከጕልበቱ የወጡት፥ ከልጆቹ ሚስቶች ሌላ፥ ሁላቸው ስድሳ ሰባት ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የገቡት ሰዎች ሁሉ ከጉልበቱ የወጡት፥ ከልጆቹ ሚስቶች ሌላ፥ ሁላቸው ስድሳ ስድስት ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብጽ የሄዱት የያዕቆብ ቤተሰቦች ሥልሳ ስድስት ናቸው፤ ይህም የልጆቹን ሚስቶች ቊጥር ሳይጨምር ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቆባና ግብጼ ቤዳ፥ አ ጉልባታፐ የለቴዳዋንቱ፥ አ ናና ማቻቱዋ ጉጀናን፥ ሙሊ ኡሱፑን ታማነ ኡሱፑና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaak'oobanna Gibs'e beedda, Aa gulbbataappe yeletteeddawanttu, Aa naanaa machatuwaa gujjennan, mulii usuppun tammanne usuppuna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yaaqoobera Gibxe bida naytinne nayta nayti, iza nayta machcheta gujjontta mulera usuppun tammanne usuppuna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያቆቤራ ጊብጼ ቢዳ ናይቲኔ ናይታ ናይቲ፥ ኢዛ ናይታ ማቼታ ጉጆንታ ሙሌራ ኡሱፑን ታማኔ ኡሱፑና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያይቆባራ ግብፀ ብዳ፥ እያ ጉልባታፐ ከይዳ ናይት፥ እያ ናይታ ማቸታ ጉጆና ኡሱፑን ታማነ ኡሱፑና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yayqoobara Gibxe bida, iya gulbatape keyida nayti, iya nayta macheta gujonna usupun tammanne usupuna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የሄዱት የገዛ ዘሮቹ ብዛት ስድሳ ስድስት ሲሆን ይህ ቍጥር ግን የልጆቹን ሚስቶች አይጨምርም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብጽ የሄዱት የያዕቆብ ቤተሰቦች ሥልሳ ስድስት ናቸው፤ ይህም የልጆቹን ሚስቶች ቊጥር ሳይጨምር ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ምስ ያእቆብ ናብ ግብፂ ዝኣተዉ፥ ብዘይ ኣንስቲ ደቁ፥ ካብ ሕቘኡ ዝወፁ ዅሎም ስሳን ሽዱሽተን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ምስ ያእቆብ ናብ ግብጺ ዝኣተው ነፍሳት፡ ካብ ሕቑኡ ዝወጹ ብጀካ እንስቲ ደቂ ያእቆብ፡ ኩሎም ስሳን ሹድሹተን ነፍሲ ነበሩ። |