Genesis 46:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ላባን ንራሄል ጓሉ ዝሃቦም ደቂ ቢልሃ እዚኣቶም እዮም፡ ንሳ ድማ ንያእቆብ ዝወለደቶም፡ ኩለን ነፍሳት ሸውዓተ ነበራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ላባ ለልጁ ለራሔል የሰጣት የባላ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ እነዚህንም ለያዕቆብ ወለደችለት፤ ባላ የወለደቻቸው ሁሉም ሰባት ነፍስ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ላባ ለልጁ ለራሔል የሰጣት የባላ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ እነዚህንም ለያዕቆብ ወለደችለት፤ ሁሉም ሰባት ነፍስ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ ሰባቱ ላባ ለልጁ ለራሔል ከሰጣት ከባላ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላባን ባረ ናት ራሄልዉ እሜዳ ባላ ያቆባዉ የሌዳ ናናይ ሀዋንታ፤ ኡንቱንቱ ሙሊ ላፑና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laabaani bare naatti Raaheeliw immeedda Baala Yaak'oobaw yeleedda naanay hawantta; unttunttu mulii laappuna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laabay ba naa Eraheelis immida Bilihay Yaaqoobes yelida naytinne nayta nayti hayta; istti mulera laappuna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላባይ ባ ና ኤራሄሊስ ኢሚዳ ቢሊሃይ ያቆቤስ ዬሊዳ ናይቲኔ ናይታ ናይቲ ሃይታ፤ ኢስቲ ሙሌራ ላፑና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ላፑናት ላቢ ባ ናኤ ራሄልስ እምዳ ባል ያይቆባስ የልዳ ናይታነ ናይታ ናይታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati laapunati Laabi ba na7e Raheelis immida Baali Yayqoobas yelida naytanne nayta nayta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ሰባቱ ልጆች ሁሉ ላባ ለልጁ ለራሔል ከሰጣት ከባላ ላይ ያዕቆብ የወለዳቸው ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ሰባቱ ላባ ለልጁ ለራሔል ከሰጣት ከባላ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም ደቂ ባላ ደቂ እታ ላባ ንራሄል ጓሉ ዝሃባ እዮም። ባላ፥ ንያእቆብ ዝወለደትሉ ዅሎም ሸውዓተ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ደቂ ቢልሃ፡ እታ ላባን ንራሄል ጋሉ ዝሀባ እዮም። እዚኣቶም ኩሎም ሾብዓተ ነፍሲ ንያእቆብ ወለደትሉ። |