Genesis 46:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ያእቆብ እተወልዱ ደቂ ራሄል እዚኣቶም እዮም፣ ኵለን ነፍሳት ዓሰርተው ኣርባዕተ ነበራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለያዕቆብ የተወለዱለት የራሔል ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ሁሉም ዐሥራ አራት ነፍስ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለያዕቆብ የተወለዱለት የራሔልም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሁሉም አሥራ አራት ነፍስ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ ዐሥራ አራቱ ያዕቆብ ከራሔል የወለዳቸው ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቆባዉ የለቴዳ ራሄል አቱማ ናናይ ሀዋንታ፤ ኡንቱንቱ ሙሊ ታማነ ኦይዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaak'oobaw yeletteedda Raaheeli attuma naanay hawantta; unttunttu mulii tammanne oydda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yaaqoobes yelettida Eraheeli attuma naytinne nayta nayti hayta; istti mulera tammanne oydda. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያቆቤስ ዬሌቲዳ ኤራሄሊ ኣቱማ ናይቲኔ ናይታ ናይቲ ሃይታ፤ ኢስቲ ሙሌራ ታማኔ ኦይዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ያይቆባስ የለትዳ ራሄል አደ ናይታ። ኤንቲ ኩመ ታማነ ኦይዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati Yayqoobas yeletida Raheeli adde nayta. Enti kumethi tammanne oydda. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ዐሥራ አራቱ፣ ራሔል ለያዕቆብ የወለደችለት ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ዐሥራ አራቱ ያዕቆብ ከራሔል የወለዳቸው ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንያእቆብ ካብ ራሄል ዝተወለዱሉ ደቁን ደቂ ደቁን ዓሰርተ ኣርባዕተ እዚኣቶም እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ንያእቆብ እተወልዱሉ ደቂ ራሄል፡ ኩሎም ዓሰርተው ኣርባዕተ ነፍሲ እዮም። |