Genesis 46:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዮሴፍ ድማ ኣብ ምድሪ ግብጺ ምናሴን ኤፍሬምን ተወልደሎም፣ ኣሰናት ጓል ጶጢፈራ ካህን ዖን ድማ ወለደቶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለዮሴፍም በግብፅ ምድር ልጆች ተወለዱለት፤ እነርሱም የሄልዮቱ ከተማ ካህን የጴጤፌራ ልጅ አስኔት የወለደችለት ምናሴና ኤፍሬም ናቸው። ሶርያዊት ዕቅብቱ የወለደችለት የምናሴም ልጅ ማኪር ነው። ማኪርም ገለዓድን ወለደ፤ የምናሴም ወንድም የኤፍሬም ልጆች ሱታላና ጠኀን ናቸው። የሱታላ ልጅም ኤዴን ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለዮሴፍም በግብፅ ምድር ምናሴና ኤፍሬም ተወለዱለት፤ የሄልዮቱ ከተማ ካህን የጶጥፌራ ልጅ አስናት የወለደቻቸው ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዮሴፍ ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ናቸው፤ እነርሱም ዮሴፍ በግብጽ ምድር ከኦን ከተማ ካህን ከጶጢፌራ ሴት ልጅ ከአስናት የወለዳቸው ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኦና ካታማ ቄስያ ጶጽፋራ ናታ አስናታ ዮሴፎዉ ግብጼን ምናሳነ ኤፍሬማ የላዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Oona katamaa k'eesiyaa P'oos'ifaara naatta Asinaata Yooseefow Gibs'en Minaasanne Efireema yelaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Oona geetettiza katama qeese Phixifaara naya Asinaata Yooseefes Gibxen Minaasenne Efreeme yeladus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦና ጌቴቲዛ ካታማ ቄሴ ጲጺፋራ ናያ ኣሲናታ ዮሴፌስ ጊብጼን ሚናሴኔ ኤፍሬሜ ዬላዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኦና ካታማ ካህነ ጶፅፋራ ናእያ አስናታ ዮሰፋስ ግብፀን ምናሰነ ኤፍሬማ የላሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ona katama kahine Phoxfaara na7iya Asnaata Yoosefas Gibxen Minaasenne Efreema yelasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በግብፅም የሄልዮቱ ከተማ ካህን የጶጥፌራ ልጅ አስናት፣ ምናሴንና ኤፍሬምን ለዮሴፍ ወለደችለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዮሴፍ ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ናቸው፤ እነርሱም ዮሴፍ በግብጽ ምድር ከኦን ከተማ ካህን ከጶጢፌራ ሴት ልጅ ከአስናት የወለዳቸው ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዮሴፍ ከዓ ኣብ ምድሪ ግብፂ፥ ኣስናት ጓል ጶጥፌራ ኻህን ከተማ ሄልዮት ዝወለደትሉ፥ ምናሴን ኤፍሬምን እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዮሴፍ ከኣ ኣብ ሀግር ግብጺ እተውለደትሉ ኣሰናት ጋል ጳጥፌራ ካህን ኦን ዝወለደትሉ፡ ምናሴን ኤፍሬምን እዮም። ደቂ ብንያም ድማ ቤላዕን ቤከርን ኣሼቤልን ጌራን ናዓማንን ኤሒንሮሽን ሙጲምን ሑጲምን ኣርድን። |