Genesis 46:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም እቶም ላባን ንሊያ ጓሉ ዝሃቦም ደቂ ጺልፓ፡ እዚኣቶም ድማ ንያእቆብ ወለደትሉ ዓሰርተው ሽዱሽተ ነፍሳት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ላባ ለልጁ ለልያ የሰጣት የዘለፋ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ እርስዋም እነዚህን ዐሥራ ስድስቱን ነፍስ ለያዕቆብ ወለደች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ላባ ለልጁ ለልያ የሰጣት የዘለፋ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ እነዚህን አሥራ ስድስቱንም ነፍስ ለያዕቆብ ወለደች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ ዐሥራ ስድስቱ ላባ ለልጁ ለልያ በሞግዚትነት ከሰጣት ከዚልፋ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላባን ባረ ናት ልዮ እሜዳ ዝልፓ ያቆባዉ የሌዳ ናናይ ሀዋንታ፤ ኡንቱንቱ ሙሊ ታማነ ኡሱፑና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laabaani bare naatti Liyo immeedda Zilppa Yaak'oobaw yeleedda naanay hawantta; unttunttu mulii tammanne usuppuna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laabay ba naa Liyas immida Zilfay Yaaqoobes yelida nayti nayta nayti hayta; istti mulera tammanne usuppuna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላባይ ባ ና ሊያስ ኢሚዳ ዚልፋይ ያቆቤስ ዬሊዳ ናይቲ ናይታ ናይቲ ሃይታ፤ ኢስቲ ሙሌራ ታማኔ ኡሱፑና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ላቢ ባ ናኤ ልያስ እምዳ ዛላፋ ያይቆባስ የልዳ ናይታ። ኤንቲ ኩመ ታማነ ኡሱፑና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati Laabi ba na7e Liyas immida Zalafa Yayqoobas yelida nayta. Enti kumethi tammanne usupuna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ዐሥራ ስድስት ልጆች ሁሉ፣ ላባ ለልጁ ለልያ ከሰጣት ከዘለፋ ላይ ያዕቆብ የወለዳቸው ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ዐሥራ ስድስቱ ላባ ለልጁ ለልያ በሞግዚትነት ከሰጣት ከዚልፋ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም ዘለፋ፥ እታ ላባ ንጓሉ ልያ ዝሃባ፥ ንያእቆብ ዝወለደትሉ ዓሰርተ ሽዱሽተ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ደቂ ዚልጳ እታ ላባን ንጓሉ ልያ ዝሀባ እዮም። እዞም ዓሰርተው ሹድሽተ ነፍሲ ንያእቆብ ወለደትሉ። |