Genesis 46:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ንያእቆብ ኣብ ጳዳን-ኣራም ምስ ዲና ጓሉ ዝወለደቶም ደቂ ልያ እዚኣቶም እዮም፣ ኵሎም ነፍሲ ደቁን ኣዋልዱን ሰላሳን ሰለስተን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ልያ በመስጴጦምያ በሶርያ ለያዕቆብ የወለደቻቸው ልጆችና ሴቲቱ ልጅዋ ዲና እነዚህ ናቸው፤ ወንዶችም ሴቶችም ልጆችዋ ሁሉ ሠላሳ አራት ነፍስ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ልያ በመስጴጦምያ በሶርያ ለያዕቆብ የወለደቻቸው ልጆችና ሴቲቱ ልጅዋ ዲና እነዚህ ናቸው፤ ወንዶችም ሴቶችም ልጆችዋ ሁሉ ሠላሳ ሦስት ነፍስ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ልያ በፓዳን-ኣሪም በሶርያ ለያዕቆብ የወለደቻቸው ልጆችና፥ ሴቲቱ ልጇ ዲና እነዚህ ናቸው፥ ወንዶችም ሴቶችም ልጆችዋ ሁሉ ሠላሳ ሦስት ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ልያ ማስጰጾምያን ያቆባዉ የሌዳ አቱማ ናና፤ እ ማጫ ናታ ዲኖ። ሀዋንቱ አ ናናይነ ናና ናናይ ሙሊ ሀታማነ ሄዛ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu Liya Masp'p'es'oomiyaan Yaak'oobaw yeleedda attuma naanaa; I mac'c'a naatta Diino. Hawanttu Aa naanaynne naanaa naanay mulii hattamanne heezza. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayti Liyay Mesphexoomiyan Yaaqoobes yelida attuma nayta; izi macca naya Diino. Hayti iza naytinne nayta nayti mulera heedzdzu tammanne heedzdza. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቲ ሊያይ ሜስጴጾሚያን ያቆቤስ ዬሊዳ ኣቱማ ናይታ፤ ኢዚ ማጫ ናያ ዲኖ። ሃይቲ ኢዛ ናይቲኔ ናይታ ናይቲ ሙሌራ ሄ ታማኔ ሄ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ አደ ናይትነ ማጫ ናእያ ዲና፥ ልያ ማሰጰፆመ ቢታን ያይቆባስ የልዳይሳታ። ዲና ጉጅን እያ ናይትነ ናይታ ናይት ኩመ ሀስታማነ ሄ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha adde naytinne macca na7iya Diina, Liya Masephexoome biittan Yayqoobas yelidaysata. Diina gujin iya naytinne nayta nayti kumethi hastamanne heedza. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ወንዶች ልጆች ያዕቆብ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ሳለ፣ ልያ የወለደችለት ናቸው። ሴቷን ዲናን ጨምሮ፣ የወንዶችና የሴቶች ልጆቹ ቍጥር ሠላሳ ሦስት ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ወንዶች ልጆችና ሴቷም ልጅ ዲና በመስጴጦምያ ሳሉ ልያ ለያዕቆብ የወለደችለት ናቸው። ያዕቆብ ከልያ ያፈራቸው ልጆችና የልጅ ልጆች ሠላሳ ሦስት ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶምን፥ ዲና ጓሉን፥ ያእቆብ ካብ ልያ ኣብ መስጴጦምያ ሶርያ ዝወለዶም ደቁን ደቂ ደቁን እዮም። ኵሎም፥ ኣወዳትን ኣዋልድን፥ ሰላሳን ሰለስተን ነፍሲ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ንያእቆብ ኣብ ጳዳንኣራም ዝወለደትሉ ደቂ ልያ እዮም። ዲና ድማ ጓሉ። ኣወዳቱን ኣዋልዱን ኩሎም ሰላሳን ሰለስተን ነፍሲ። |