Genesis 45:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቀልጢፍካ ናብ ኣቦይ ደይብካ ንገሮ፡ ወድኻ ዮሴፍ ከምዚ ይብል፦ ኣምላኽ ኣብ ልዕሊ ብዘላ ግብጺ ገዛኢ ገይሩኒ። ናባይ ውረድ ኣይትደናጐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም ፈጥ​ና​ችሁ ወደ አባቴ ሂዱ፤ እን​ዲ​ህም በሉት፦ ልጅህ ዮሴፍ የሚ​ለው ነገር ይህ ነው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በግ​ብፅ ምድር ሁሉ ላይ ጌታ አደ​ረ​ገኝ፤ ወደ እኔ ና፤ በዚ​ያም አት​ዘ​ግይ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም ፈጥናችሁ ወደ አባቴ ውጡ፥ እንዲህም በሉት። ልጅህ ዮሴፍ የሚለው ነገር ይህ ነው። እግዚአብሔር በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ጌታ አደረገኝ፤ ወደ እኔ ና፥ አትዘግይ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም ፈጥናችሁ ወደ አባቴ ውጡ፥ እንዲህም በሉት፦ ‘ልጅህ ዮሴፍ የሚለው ነገር ይህ ነው፦ እግዚአብሔር በግብጽ ምድር ሁሉ ላይ ጌታ አደረገኝ፥ ወደ እኔ ና አትዘግይ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀእ ኤሌል ጉየ ታ አዉዋኮ ቢደ አ፥ ‘ነ ናአይ ዮሴፎ ሀዋዳን ያጌ፤ “ጾሳይ ታና ግብጼ ቢታ ኡባ ቦላን ጎዳ ከሴዳ፤ ኔን ታኮ ዱገ ሃያ፤ ጋምኦፓ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha"i elleelli guyye ta aawuwaakko biide Aa, ‹Ne na'ay Yooseefo hawaadan yaagee; «S'oossay taana Gibs'e biittaa ubbaa bollan goda keseedda; neeni taakko duge haaya; gam"oppa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ha7i eeson guye ta aawaakko biidi izas ne naa Yooseefey, ‹Xoossi tana Gibxe biitta ubbaa bolla godaa kessides; hessa gishshas gam7ontta taakko haa ya.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃኢ ኤሶን ጉዬ ታ ኣዋኮ ቢዲ ኢዛስ ኔ ና ዮሴፌይ፥ ‹ጾሲ ታና ጊብጼ ቢታ ኡባ ቦላ ጎዳ ኬሲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ጋምኦንታ ታኮ ሃያ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀእ ኤለስድ ጉየ ታ አዋኮ ብድ እያኮ፥ ነ ናአይ ዮሰፍ ሀይሳዳ ያጌስ ጊተ፤ ‘ፆሳይ ታና ግብፀ ቢታ ኡባ ቦላ ጎዳ ከስስ፤ ኔኒ ጋምኦና ታኮ ሃያ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ha77i ellesidi guye ta aawako bidi iyako, ne na7ay Yoosefi haysada yaagees giite; ‘Xoossay tana Gibxe biitta ubbaa bolla godaa kessis; neeni gam7onna taako haaya.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም በፍጥነት ወደ አባቴ ተመልሳችሁ እንዲህ በሉት፤ ልጅህ ዮሴፍ እንዲህ ይላል፤ ‘እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የመላው ግብፅ ጌታ አድርጎኛል፤ ስለዚህ ሳትዘገይ ወደ እኔ ና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁን በፍጥነት ተመልሳችሁ ወደ አባቴ ሂዱና ልጅህ ዮሴፍ እንዲህ ይልሃል በሉት፤ ‘እግዚአብሔር የመላው ግብጽ ገዢ አድርጎኛል፤ ስለዚህ ሳትዘገይ ወደ እኔ ና፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሕዚ ቐልጢፍኩም ናብ ኣቦይ ተመለሱ እሞ፦ ‘ዮሴፍ ወድኻ ኸምዙይ ይብለካ ኣሎ፦ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ዅላ ግብፂ ጐይታ ገበረኒ፤ ስለዙይ ናባይ ምፃእ፤ ኣይትደንጒ።
Amharic Tigrinya 2011 ቀልጢፍኩም ናብ ኣቦይ ደይቡ እሞ በልዎ፡ ዮሴፍ ወድኻ ከምዚ ይብል፡ ኣምላኽ ኣብ ልዕሊ ኹላ ግብጺ ጐይታ ገብረኒ ናባይ ውረድ ኣይትደንጉይ።