Genesis 45:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ድማ ኣምላኽ እምበር ንስኻ ኣይኰንካን ናብዚ ዝለኣኽካኒ፤ ንፈርኦን ድማ ኣቦን ኣብ ኵላ ቤቱን ሓለቓ ብዘላ ምድሪ ግብጽን ገበረኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም እናንተ ወደዚህ የላካችሁኝ አይደላችሁም፤ እግዚአብሔር ላከኝ እንጂ፤ ለፈርዖንም እንደ አባት አደረገኝ፤ በቤቱም ሁሉ ላይ ጌታ፥ በግብፅ ምድርም ሁሉ ላይ አለቃ አደረገኝ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም እናንተ ወደዚህ የላካችሁኝ አይደላችሁም፥ እግዚአብሔር ላከኝ እንጂ፤ ለፈርዖንም እንደ አባት አደረገኝ፥ በቤቱም ሁሉ ላይ ጌታ፥ በግብፅ ምድርም ሁሉ ላይ አለቃ አደረገኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁንም እናንተ ወደዚህ የላካችሁኝ አይደላችሁም፥ እግዚአብሔር ላከኝ እንጂ፥ ለፈርዖንም እንደ አባት አደረገኝ፥ በቤቱምም ሁሉ ላይ ጌታ፥ በግብጽ ምድርም ሁሉ ላይ አለቃ አደረገኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ስም ታና ሀ ሳኣ ኪቴዳዌ ጾሳ ግድያዋፐ አትና፥ ህንተንታ ግድክታ። እ ታና ግብጼ ካትያዉ አዉዋ፥ አዉ ደእያዋ ኡባዉ ጎዳነ ግብጼ ቢታ ሞድያዋ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Simmi taana ha sa'aa kiitteeddawe S'oossaa gidiyaawaappe attina, hinttentta gidikkita. I taana Gibs'e kaatiyaw aawuwaa, aw de'iyaawaa ubbaw godanne Gibs'e biittaa mooddiyaawaa ootseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas tana haa kiittiday Xoossaa attiin inttena deekketa. Xoossi tana Gibxe kawos aawa, iza aqo ubbaas godaanne Gibxe biitta haarizaade ooththides» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ታና ሃ ኪቲዳይ ጾሳ ኣቲን ኢንቴና ዴኬታ። ጾሲ ታና ጊብጼ ካዎስ ኣዋ፥ ኢዛ ኣቆ ኡባስ ጎዳኔ ጊብጼ ቢታ ሃሪዛዴ ኦዴስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ታና ሀ በሳ ኪትዳይ ፆሳፈ አትሽን፥ ህንተና ግደከታ። እ ታና ግብፀ ካዋስ ዞርያ አዋ፥ እያ አቆ ኡባ ቦላ ጎዳነ ግብፀ ቢታ ሃርያ አስ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, tana ha bessa kiittiday Xoossafe attishin, hintena gideketa. I tana Gibxe kawas zoriya aawa, iya aqo ubbaa bolla godanne Gibxe biitta haariya asi oothis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ አሁን ወደዚህ የላከኝ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) እንጂ እናንተ አይደላችሁም፤ እርሱም ለፈርዖን እንደ አባት፣ በቤት ንብረቱ ላይ ጌታ፣ እንዲሁም በግብፅ ምድር ላይ ገዥ አደረገኝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ስለዚህ ወደዚህ የላከኝ ራሱ እግዚአብሔር እንጂ እናንተ አይደላችሁም፤ እግዚአብሔር ለፈርዖን እንደ መካሪ አባት፥ በቤት ንብረቱ ላይ ጌታና የመላው ግብጽ አገር ገዢ አደረገኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዚ ኸዓ እግዚኣብሄር እዩ እምበር፥ ንስኻትኩም ኣይኮንኩምን ናብዙይ ዝለኣኽኩምኒ። እግዚኣብሄር ንፈርዖን ዘማኽሮ ኣቦኡ፥ ንዅላ ቤተ መንግስቱ ጐይታኣ፥ ንምድሪ ግብፂ ገዛኢኣ ገበረኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸኣ ኣምላኽ እዩ እምበር፡ ንስኻትኩም ኣይኮንኩምን ናብዚ ዝለኣኽኩምኒ። ንሱ ንፈርኡንን ኣቡኡን ጐይታ ኹላ ቤቱን ገዛእ ኩላ ሃገር ግብጽን ገብረኒ። |