Genesis 45:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ ኣብ ምድሪ ዘርእ ክዕቅበልኩምን ብዓቢ ምድሓን ህይወትኩም ከድሕንን ቅድሜኹም ለኣኸኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በም​ድር ላይ እን​ድ​ት​ድ​ኑና እን​ድ​ት​ተ​ርፉ እመ​ግ​ባ​ችሁ ዘንድ ከእ​ና​ንተ በፊት ላከኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም በምድር ላይ ቅሬታን አስቀርላችሁ ዘንድ በታላቅ መድኃኒትም አድናችሁ ዘንድ ከእናንተ በፊት ላከኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም በምድር ላይ ቅሬታን አስቀርላችሁ ዘንድ በታላቅ መድኃኒትም አድናችሁ ዘንድ ከእናንተ በፊት ላከኝ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ታን ሳኣን ህንተንቶ ዘረ አሻና ማላነ ህንተንቱ ደኡዋ ዳርሳ አሻና ማላ፥ ጾሳይ ታና ህንተፐ ስንዉ ኪቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin taani sa'aan hinttenttoo zeretsaa ashshana malanne hinttenttu de'uwaa darissa ashshana mala, S'oossay taana hintteppe sintsaw kiitteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin tani inttes zereth biitta bolla ashshana malanne intte shemppo hayssa mala gita atoteththan ashshana mala, Xoossi tana inttefe sinththe ha kiittides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ታኒ ኢንቴስ ዜሬ ቢታ ቦላ ኣሻና ማላኔ ኢንቴ ሼምፖ ሃይሳ ማላ ጊታ ኣቶቴን ኣሻና ማላ፥ ጾሲ ታና ኢንቴፌ ሲን ሃ ኪቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ታኒ ሳአን ህንተ ሼሻነ ህንተና ማላልስያ ኦገን አሻና መላ ፆሳይ ታና ህንተፈ ስን ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin taani sa7an hinte sheeshanne hintena malaalsiya ogen ashshana mela Xoossay tana hintefe sinthe kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሕይወታችሁን በታላቅ ማዳን ለመታደግና ዘራችሁ ከምድር ላይ እንዳይጠፋ በማሰብ ከእናንተ አስቀድሞ ወደዚህ ላከኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር አስቀድሞ ወደዚህ የላከኝ በዚህ በአስደናቂ ዘዴ የእናንተን ሕይወት በማዳን በምድር ላይ ዘር እንዲቀርላችሁ አስቦ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ግና ኣብ ምድሪ ተረፍ ምእንቲ ኽትኮኑ፥ ብዘደንቕ መንገዲ ንህይወትኩም ምእንቲ ኸድሕን፥ ቀቅድሜኹም ለኣኸኒ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ግና ኣብ ምድሪ ተረፍ ምእንቲ ኼትርፈኩም ብዓብዩ ምድሓን ድማ ህይወትኩም ክትድሕን፡ ቀቅድሜኹም ለኣኸኒ።