Genesis 45:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዘን ክልተ ዓመት እዚኣተን ኣብታ ምድሪ ጥሜት ኰነ፣ ግናኸ ቀውዒ ወይ ቀውዒ ዘይህልወን ሓሙሽተ ዓመት ኣለዋ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ፥ ይህ ሁለቱ ዓመት በምድር ላይ ራብ የሆነበት ነውና፤ የማይታረስበትና የማይታጨድበት አምስት ዓመት ገና አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህ ሁለቱ ዓመት በምድር ላይ ራብ የሆነበት ነውና፤ የማይታረስበትና የማይታጨድበት አምስት ዓመት ገና ቀረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህ በምድር ላይ ሁለት ዓመት ራብ የሆነበት ነው፥ ገና የማይታረስበትና የማይታጨድበት አምስት ዓመት ይመጣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ ቢታ ኮሻይ ገሎደፐ ላኤን ላይ፤ ቃይ ይያ እቼሹ ላይቱዋን አሳይ ጎሸና ዎይ ጫከና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha biittaa koshay geloodeppe laa"entso laytsaa; k'ay yiyaa ichcheshu laytsatuwaan Asay goshenna woy c'akkenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Koshay ha biittaa geliin hayssi nam7anththo layththa; qasse sinththafe yiza ichchashu layththata giddon asay biitta goyidi kath shiishshanaas dandayenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኮሻይ ሃ ቢታ ጌሊን ሃይሲ ናምኣን ላይ፤ ቃሴ ሲንፌ ዪዛ ኢቻሹ ላይታ ጊዶን ኣሳይ ቢታ ጎዪዲ ካ ሺሻናስ ዳንዳዬና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ቢታ ኮሽ ገልን ሀይስ ናምአን ላይ። አስ ጎዮና ዎይኮ ጫኮና ሀራ እቻሹ ላይት ቡሮ ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha biitta koshi gelin haysi nam7antho laythi. Asi goyonna woyko cakonna hara ichashu laythati buroo de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በምድር ላይ ራብ ከገባ ይኸው ሁለት ዓመት ሆነ፤ ከዚህ በኋላም የማይታረስባቸውና ሰብል የማይሰበሰብባቸው አምስት ዓመታት ገና አሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በምድር ላይ ራብ ከገባ ሁለተኛ ዓመቱን ይዞአል፤ ሰዎች አርሰው መከር መሰብሰብ የማይችሉባቸው አምስት ዓመቶች ገና ይመጣሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብዛ ምድሪ ጥሜት ካብ ዝኸውን እንሆ ኽልተ ዓመት ኮይኑ ኣሎ። ማሕረስ ኮነ ዓፂድ ዘይብለን ድማ ገና ሓሙሽተ ዓመታት ኣለዋ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብዛ ምድሪ ጥሜት ካብ ዝኸውን ሕጂ ክልተ ዓመት ኮይኑ፡ ዘይሕረስንን ዘይዕጸደንን ድማ ገና ሓሙሽተ ዓመት ኣለዋ። |