Genesis 45:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እምበኣር ሕጂ፡ ኣምላኽ ህይወት ምእንቲ ኽዕቅብ፡ ቅድሜኹም ሰዲዱኒ እዩ እሞ፡ ኣብዚ ስለ ዝሸጥኩምኒ ኣይትጕህዩ፡ ኣብ ገዛእ ርእስኹምውን ኣይትቝጣዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም ወደዚህ ስለሸጣችሁኝ አትፍሩ፤ አትቈርቈሩም፤ እግዚአብሔር ለሕይወት ከእናንተ በፊት ልኮኛልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም ወደዚህ ስለ ሸጣችሁኝ አትዘኑ፥ አትቈርቈሩም፤ እግዚአብሔር ሕይወትን ለማዳን ከእናንተ በፊት ሰድዶኛልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁንም ወደዚህ ስለ ሸጣችሁኝ አትዘኑ፥ አትቈርቈሩም፥ እግዚአብሔር ሕይወትን ለማዳን ከእናንተ በፊት ልኮኛልና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ህንተንቱ ታና ሀዎ ዛልኤዳ ድራዉ፥ ቁምኤቶፕተነ ካዮቶፕተ፤ አያዉ ጎፐ፥ ጾሳይ ታና ህንተፐ ስንዉ ኪቴዳዌ አሳ ሸምፑዋ አሻናሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay hinttenttu taana hawoo zal"eedda diraw, k'um"ettopitenne kayyotoppite; ayaw gooppe, S'oossay taana hintteppe sintsaw kiitteeddawe asaa shemppuwaa ashshanaassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi tana inttefe sinththe kiittiday asa shemppo ashshanaas gidida gishshas intte tana haa bayzidayssas zil7ettofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ታና ኢንቴፌ ሲን ኪቲዳይ ኣሳ ሼምፖ ኣሻናስ ጊዲዳ ጊሻስ ኢንቴ ታና ሃ ባይዚዳይሳስ ዚልኤቶፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀእ ህንተ ታና ባይዝዳ ግሾ፥ ቂሮቶፍተነ ህንተና ባዶፍተ። አይስ ጊኮ፥ ፆሳይ ታና ህንተፈ ስን ኪትዳይ አሳ ሸምፖ አሻናሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha77i hinte tana bayzida gisho, qiirotofitenne hintena baaddofite. Ayis giiko, Xoossay tana hintefe sinthe kiitiday asa shempo ashshanaasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁንም በመሸጣችሁ አትቈጩ፤ በራሳችሁም አትዘኑ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሕይወት ለማዳን ሲል ከእናንተ አስቀድሞ እኔን ወደዚህ ልኮኛል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን ይህን በማድረጋችሁ በመጸጸት አትበሳጩ፤ እግዚአብሔር እኔን አስቀድሞ የላከኝ የሰዎችን ሕይወት እንዳተርፍ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር እዩ ህይወት ሰብ ንምድሓን ቀቅድሜኹም ዝለኣኸኒ እሞ፥ ናብዙይ ስለ ዝሸጥኩምኒ ኣይትጕሃዩ፤ ኣይትጨነቑውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽ እዩ ህይወት ንምድሓን ቀቅድሜኹም ዝለኣኸኒ እሞ፡ ሕጂ ድማ ናብዚ ስለ ዝሸጥኩምኒ ኣይትጉሀይ ኣይትጨነቑ። |