Genesis 45:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብኸምዚ ኸኣ ናብ ኣቦኡ ለኣኸ። ዓሰርተ ኣእዱግ ሰናይ ነገር ግብጺ ጽዒኑ፡ ዓሰርተ ኣእዱግ ድማ ኣብ መንገዲ ንኣቡኡ ቆሎን እንጌራን ስጋን ጽዒኑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለአባቱም እንደዚሁ ላከ፤ ከግብፅ በረከት ሁሉ የተጫኑ ዐሥር አህዮችን፥ ደግሞም በመንገድ ለአባቱ ስንቅ የተጫኑ ዐሥር በቅሎዎችን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለአባቱም እንደዚሁ ሰደደ፥ የግብፅን በረከት የተሸከሙ አሥር አህዮችን፥ ደግሞም በመንገድ ለአባቱ ስንቅ ስንዴና እንጀራ የተሸከሙ አሥር ሴቶች አህዮችን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለአባቱም እንደዚሁ፥ በዐሥር አህዮች የተጫነ ከግብጽ ምድር የሚገኘውን መልካም ነገር ላከለት፤ እንዲሁም በሚመጣበት ጊዜ ለስንቅ የሚሆነው በሌሎች ዐሥር እንስት አህዮች የተጫነ እህል፥ ዳቦና ምግብ ላከለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ባረ አዎ የዴዳዌ ሀዋ፤ ግብጼን ደእያ ኡባባፐ ሎእያዋ ታሙ ሀርያን ጫኒደ፥ ቃይ ኦግያዉ ካ፥ ኡክነ ሀራ ሽንቃ ታሙ ማጫ ሀረቱዋን ጫኒደ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I bare aawoo yeddeeddawe hawaa; Gibs'en de'iyaa ubbabaappe lo"iyaawaa tammu hariyaan c'aaniide, k'ay ogiyaw katsaa, ukitsaanne hara shink'k'aa tammu mac'c'a haretuwaan c'aaniide yedeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka ba aawaas Gibxen diza ubbaafe lo7izayssa tammu haren caanidi, qasse oges kath, ukeththinne hara shinqe tammu macca haretan caanidi yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ ባ ኣዋስ ጊብጼን ዲዛ ኡባፌ ሎኢዛይሳ ታሙ ሃሬን ጫኒዲ፥ ቃሴ ኦጌስ ካ፥ ኡኬኔ ሃራ ሺንቄ ታሙ ማጫ ሃሬታን ጫኒዲ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ባ አዋስ ግብፀን ደእያባፐ ሎእያባ ኡባ ታሙ አደ ሀረን ጫንድ፥ ቃስ ኦገስ ካ፥ ኡይነ ሀራ ካ ታሙ ማጫ ሀረታን ጫንድ የድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I ba aawas Gibxen de7iyabaape lo77iyaba ubbaa tammu adde haren caanidi, qassi oges kathi, uythinne hara kathi tammu macca haretan caanidi yeddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለአባቱም በግብፅ ምድር ከሚገኘው የተመረጠ ነገር በዐሥር አህዮች፣ እንደዚሁም ለመንገዱ ስንቅ የሚሆነው እህል፣ ዳቦና ሌላ ምግብ በዐሥር እንስት አህዮች አስጭኖ ሰደደለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለአባቱም በዐሥር አህዮች የተጫነ ከግብጽ ምድር የሚገኘውን መልካም ነገር ሁሉ ላከለት፤ እንዲሁም በሚመጣበት ጊዜ ለስንቅ የሚሆነው በሌሎች ዐሥር እንስት አህዮች የተጫነ እህል፥ ዳቦና ሌላም ምግብ ላከለት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቦኡ ድማ ኣብ ግብፂ ዝርከብ ኵሉ ዘዝበለፀ ዝተፅዓና ዓሰርተ ኣእዱግ፥ ንመንገዲ ስንቂ ዝኾኖ እኽልን ሕብስትን ዝተፈላለየ ምግብን፥ ዓሰርተ ፅዕነት ኣንስትዮ ኣእዱግን ሰደደሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቦኡ ድማ ካብ ናይ ዘዝጸበቐ ነገር ግብጺ ጽዕነት ዓሰርተ ኣድጊ፡ ነቦኡ ነመገዲ ዚኾኖ ኸኣ እኽልን እንጌራን ካልእ ብልዕን ጽዕነት ዓሰረት ኣንስተይቲ ኣድጊ ኸምዚ ገይሩ ሰደድሉ። |