Genesis 45:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፈርኦን ድማ ንዮሴፍ፡ ንኣሕዋትካ ንገሮም፡ ከምዚ ግበር። ጥሪትኩም ጽዒንኩም ናብ ምድሪ ከነኣን ኪዱ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፥ “ለወንድሞችህ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ይህን አድርጉ፤ ዕቃችሁን ጭናችሁ ወደ ከነዓን ምድር ሂዱ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ፈርዖንም ዮሴፍን አለው። ለወንድሞችህ እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ይህን አድርጉ፤ ከብቶቻችሁን ጭናችሁ ወደ ከነዓን ምድር ሂዱ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፦ “ለወንድሞችህ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ይህን አድርጉ፥ ከብቶቻችሁን ጭናችሁ ወደ ከዓን ምድር ሂዱ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ዮሴፎ፥ “ኔን ነ እሻቱዋ ያትተ ጋ፤ ‘ህንተ መህያ ጫኒደ፥ ካናነ ጋድያ ስምተ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Yooseefo, «Neeni ne ishatuwaa yaatite ga; ‹Hintte mehiyaa c'aaniide, Kanaane gadiyaa simmite; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Yooseefe, «Neni ne ishata, ‹Intte mehe caanidi Kanaane biitta simmite; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎይ ዮሴፌ፥ «ኔኒ ኔ ኢሻታ፥ ‹ኢንቴ ሜሄ ጫኒዲ ካናኔ ቢታ ሲሚቴ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ዮሰፋኮ፥ “ኔኒ ነ እሻታኮ ያጋ፤ ህንተ ሀረታ ጫንድ፥ ካናነ ቢታ ስምተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Yoosefako, “Neeni ne ishatako yaaga; hinte hareta caanidi, Kanaane biitta simmite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ አለው፤ “ለወንድሞችህ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እንዲህ አድርጉ፤ አህዮቻችሁን ጭናችሁ ወደ ከነዓን ምድር ተመለሱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ፈርዖን ዮሴፍን እንዲህ አለው፦ “ወንድሞችህ አህዮቻቸውን ጭነው ወደ ከነዓን እንዲመለሱ ንገራቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፈርዖን ድማ ንዮሴፍ፦ “ነሕዋትካ ኸምዙይ ግበሩ በሎም፦ ‘እንስሳኹም ፅዒንኩም ኪዱ፤ ናብ ምድሪ ከነዓን ከዓ ተመለሱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ፈርኦን ድማ ንዮሴፍ በሎ ነሕዋትካ ከምዚ ግበሩ በሎም። እንስሳኹም ጽዒንኩም ኪዱ ናብ ምድሪ ኸነኣን ከኣ እተው። |