Genesis 45:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብኡ ድማ ክምግበኩም እየ። ገና ሓሙሽተ ዓመት ጥሜት ኣሎ እሞ፤ ንስኻን ቤተሰብካን ዘለካ ኩሉን ኣብ ድኽነት ከይትወድቕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም አንተና የቤትህ ሰዎች የአንተ የሆነው ሁሉ እንዳትቸገሩ እመግብሃለሁ፤ የራቡ ዘመን ገና አምስት ዓመት ቀርቶአልና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም አንተና የቤትህ ሰዎች የአንተ የሆነው ሁሉ እንዳትቸገሩ እመግብሃለሁ የራቡ ዘመን ገና አምስት ዓመት ቀርቶአልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም፥ የራቡ ዘመን ገና አምስት ዓመት ቀርቶአልና፥ አንተና የቤትህ ሰዎች የአንተ የሆነው ሁሉ እንዳትቸገሩ እመግብሃለሁ።’ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ብሮ እቼሹ ኮሻ ላይቱ አቴድኖ፤ ኔና፥ ነ ሶ አሳነ ነ መህያ ኮሻይ ኦይቀና ማላ፥ ታን ኔና ምዛና” ያጌዳ’ ያግተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biro ichcheshu koshaa laytsatuu atteeddino; neena, ne soo asaanne ne mehiyaa koshay oyk'k'enna mala, taani neena mizana» yaageedda› yaagite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Buroppe ichchashu kosha layththati deettes; nena neso asaanne ne mehe koshay gakkontta mala tani nena mizana› gees giite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቡሮፔ ኢቻሹ ኮሻ ላይቲ ዴቴስ፤ ኔና ኔሶ ኣሳኔ ኔ ሜሄ ኮሻይ ጋኮንታ ማላ ታኒ ኔና ሚዛና› ጌስ ጊቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቡሮ እቻሹ ኮሻ ላይት አትዶሶና። ነና፥ ነ ሶ አሳነ ነ መህያ ኮሽ ቆሆና መላ ታኒ ነና ሙዛና’ ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Buroo ichashu kosha laythati attidosona. Nena, ne soo asaanne ne mehiya koshi qohonna mela taani nena muzana’ ” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ገና ወደ ፊት የሚመጣ የአምስት ዓመት ራብ ስላለ፣ በዚያ የሚያስፈልጋችሁን እኔ እሰጣችኋለሁ፤ ያለበለዚያ ግን አንተና ቤተ ሰዎችህ ያንተም የሆነው ሁሉ፣ ችግር ላይ ትወድቃላችሁ።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አምስት የራብ ዓመቶች ገና ስለሚቀሩ አንተና ቤተሰብህ እንስሶችህም ጭምር ራብ እንዳይደርስባችሁ በጌሴም እመግብሃለሁ።’ ” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ገና ሓሙሽተ ናይ ጥሜት ዓመታት ተሪፈን ኣለዋሞ፥ ንስኻን ቤተ ሰብካን ኵሉ ዘለካን ምእንቲ ኸይትሽገሩ፥ ኣብኡ ኽምግበኩም እየ’ ” በልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ገና ሓሙሽተ ዓመት ጥሜት ተሪፉ ኣሎ እሞ ንስኻን ቤትካን ኩሉ ዘሎካን ምእንቲ ኸይትሽገሩ፡ ኣብኡ ኽሓልየልካ እየ። |