Genesis 44:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ድማ፡ ጐይታይ እዚ ቓላት እዚ ዚዛረብ ዘሎ ስለምንታይ እዩ፧ እግዚኣብሄር ባሮትካ በዚ ነገር እዚ ከይሰርሑ ይሓልዎም፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም አሉት፥ “ጌታ​ችን እን​ደ​ዚህ ለምን ክፉ ትና​ገ​ራ​ለህ? ይህን ነገር ያደ​ር​ጉት ዘንድ ለባ​ሪ​ያ​ዎ​ችህ አግ​ባ​ባ​ቸው አይ​ደ​ለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም አሉት። ጌታዬ እንደዚህ ያለውን ቃል ለምን ይናገራል? ባሪያዎችህ ይህን ነገር የሚያደርጉ አይደሉም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱ ግን እንዲህ አሉት፤ “ጌታችን እንዲህ ያለ ነገር ለምን ይናገራል? እኛ አገልጋዮችህ እንዲህ ያለውን ነገር አናደርገውም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኡንቱንቱ፥ “ታ ጎዳይ ሀዋ ማላ ቃላ አያዉ ሃሳዪ? ሄዋ ማላ ኦያዌ ኑፐ ነ ቆማቱዋፐ ሃኮ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin unttunttu, «Ta goday hawaa mala k'aalaa ayaw haasayii? Hewaa malaa ootsiyaawe nuuppe ne k'oomatuwaappe haakko!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin istti, «Nu goday aazas hayssa mala qaala nu bolla haasayzee? Hessa mala miish oosoy nuuppe ne aylletappe haakko!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኢስቲ፥ «ኑ ጎዳይ ኣዛስ ሃይሳ ማላ ቃላ ኑ ቦላ ሃሳይዜ? ሄሳ ማላ ሚሽ ኦሶይ ኑፔ ኔ ኣይሌታፔ ሃኮ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኤንቲ፥ “ጎዳዉ ሀይሳ መላባ አይስ ኦደታይ? ሄሳ መላባ ኦሶይ ኑፐ ነ አይለታፐ ሃኮ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin enti, “Godaw haysa melaba ayis odetay? Hessa melaba oosoy nuupe ne aylletape haako.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱ ግን እንዲህ አሉት፤ “ጌታችን እንዲህ ያለ ነገር ለምን ይናገራል? እኛ አገልጋዮችህ እንዲህ ያለውን ነገር አናደርገውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም እንዲህ በማለት መልስ ሰጡት፤ “ጌታችን ሆይ፤ እንዴት እንዲህ ትናገራለህ? እኛ ይህን የመሰለ ነገር እንዳላደረግን በመሐላ እናረጋግጣለን፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ድማ፥ “ጐይታይ! ስለ ምንታይ ከምዙይ ኢልካ ትዛረብ? ከምዙይ ዝበለ ነገር ንሕና ኸቶ ኣይገበርናዮን።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ከኣ፡ ጐይታይ ስለምንታይ ከምዚ ኢልካ ትዛረብ፡ ከምዚ ዝበለ ነገር ምግባርሲ ኻብ ገላውኻ የርሕቆ፡