Genesis 44:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ኸኣ ረኺብዎም፡ እዚ ቓላት እዚ ድማ ተዛረቦም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ሂዶ አገ​ኛ​ቸው፤ “ለምን እን​ዲህ አደ​ረ​ጋ​ችሁ? ስለ አደ​ረ​ግ​ሁ​ላ​ችሁ መል​ካም ነገር ለምን ክፉ ትከ​ፍ​ሉ​ኛ​ላ​ችሁ? የጌ​ታ​ዬ​ንስ የብር ጽዋ ለምን ሰረ​ቃ​ች​ሁኝ?” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም ደርሰባቸው ይህንም ቃል ነገራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቤቱ አዛዥም እንደ ደረሰባቸው፥ ልክ እንደተባለው ተናገራቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኡንቱንቱ ጌዱዋ ጋኪደ፥ ሀ ጌዳዋዳንካ ኡንቱንቶ ኦዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I unttunttu geeduwaa gakkiide, ha geeddawaadankka unttunttoo odeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin izi istta guyera gakkidi izi gida malakka isttas yootides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ኢዚ ኢስታ ጉዬራ ጋኪዲ ኢዚ ጊዳ ማላካ ኢስታስ ዮቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን እ ኤንታ ጌዶ ካል ጋክድ፥ ሄ ግዳይሳዳካ ኤንታዉ ኦድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin I enta geedo kaali gakidi, he gidaysadaka entaw odis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቤቱ አዛዥም እንደ ደረሰባቸው፣ ልክ እንደ ተባለው ተናገራቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የቤቱም አዛዥ ወደ ሰዎቹ እንደ ደረሰ ልክ እንደ ተባለው ነገራቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኸዓ ኣርኪቡ ኸምቲ ዝበሎ ገበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኽኣ ኣርከቦም እዚ ነገርዚ ድማ ተዛረቦም።