Genesis 44:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብታ ኸተማ ምስ ወጹ፡ ገና ርሒቖም ምስ ከዱ፡ ዮሴፍ ንሓላፊኡ፡ ተንስእ፡ ነቶም ሰባት ስዓቦም፡ በሎ። ምስ ረኸብኩምዎም ድማ፡ ስለምንታይ ኣብ ክንዲ ጽቡቕ ክፉእ መለስኩም? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከከተማዪቱም ወጥተው ገና ሳይርቁ ዮሴፍ ለቤቱ አዛዥ እንዲህ አለ፥ “ተነሥተህ ሰዎቹን ተከትለህ ያዛቸው፤ እንዲህም በላቸው፦ በመልካሙ ፈንታ ስለምን ክፉን መለሳችሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከከተማይቱም ወጥተው ገና ሳይርቁ ዮሴፍ ለቤቱ አዛዥ እንዲህ አለ። ተነሥተህ ሰዎቹን ተከተላቸው፤ በደረስህባቸውም ጊዜ እንዲህ በላቸው። በመልካሙ ፋንታ ስለ ምን ክፉን መለሳችሁ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከከተማው ምንም ያህል ርቀው ሳይሄዱ፥ ዮሴፍ የቤቱን አዛዥ እንዲህ አለው፦ “እነዚያን ሰዎች ቶሎ ድረስባቸውና፥ ‘ለበጎ ነገር ስለምን ክፉ መለሳችሁ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሄ ካታማፐ ከሲደ ሃክ ቤናን ደእሽን፥ ዮሴፎ ባረ ጎለ ካፑዋ፥ “ደንዳ! ሀ አሳቱዋ ጌዱዋ ካላ፤ ኔን ኡንቱንታ ጋኬዳ ዎደ ኡንቱንቱ፥ ‘ህንተ አያዉ ኬካ ኢታን ዛሬድቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu he katamaappe kesiide haakki beennan de'ishshin, Yooseefo bare golle kaappuwaa, «Dendda! Ha asatuwaa geeduwaa kaala; neeni unttuntta gakkeedda wode unttunttu, ‹Hintte ayaw keekaa iitan zaareedditee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti he katamappe kezidi haakki biichchontta dishin Yooseefey ba keeththaa halaqaas, «Denda! Ha asata guye kaalla; neni ba istta gakkada, ‹Intte ays kiya gishshas iita zaaridetii?› |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሄ ካታማፔ ኬዚዲ ሃኪ ቢቾንታ ዲሺን ዮሴፌይ ባ ኬ ሃላቃስ፥ «ዴንዳ! ሃ ኣሳታ ጉዬ ካላ፤ ኔኒ ባ ኢስታ ጋካዳ፥ ‹ኢንቴ ኣይስ ኪያ ጊሻስ ኢታ ዛሪዴቲ?› |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ሄ ካታማፐ ከይድ ሃክ ቦና ደእሽን፥ ዮሰፍ ባ ኬ ካፑዋኮ፥ “ሀ አሳታ ጌዶ ካላ። ኔኒ ኤንታ ጋክዳ ዎደ ኤንታኮ፥ ‘ህንተ አይስ ኬሀ ኢታን ዛርደቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti he katamaape keyidi haaki boonna de7ishin, Yoosefi ba keetha kaapuwako, “Ha asata geedo kaalla. Neeni enta gakida wode entako, ‘Hinte ayis keeha iitan zaaridetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከከተማው ምንም ያህል ርቀው ሳይሄዱ፣ ዮሴፍ የቤቱን አዛዥ እንዲህ አለው፤ “እነዚያን ሰዎች ቶሎ ድረስባቸውና፣ ‘ለበጎ ነገር ስለ ምን ክፉ መለሳችሁ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከከተማው ወጥተው ገና ጥቂት መንገድ ርቀው እንደ ሄዱ፥ ዮሴፍ የቤቱን አዛዥ እንዲህ አለው፤ “እነዚያን ሰዎች ተከታትለህ ያዛቸው፤ ወደ እነርሱም ስትደርስ ‘በመልካም ፈንታ ክፉ የመለሳችሁት ስለምንድን ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳቶም ካብ ከተማ ውፅእ ኢሎም ገና ኸይረሓቑ እንተለዉ፥ ዮሴፍ ንኣዛዚ ቤቱ “ተስእ ደድሕሪ እዞም ሰባት ጕየ፤ ምስ ኣርከብካዮም፥ ‘ስለ ምንታይ ክንዲ ፅቡቕ ክፉእ ትፈድዩ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳቶም ካብ ከተማ ወጺኦም ገና ኸይረሓቑ ዮሴፍ ንኣዛዝ ቤቱ በሎ ተንስእ ደድሕሪ እዞብ ሰባት ስዐብ እሞ፡ ምስ ኣርከብካዮም ከምይ ኣብ ክንዲ ጽቡቕ ክፉእ ፈዴኹም፡ |