Genesis 44:31 — Compare Translations

8 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ወዲ ምሳና ከም ዘይኰነ እንተ ረኣየ፡ ኪመውት እዩ። ባሮትካ ድማ ነቲ ጸጕሪ ባርያኻ ኣቦና ብጓሂ ናብ መቓብር ከውርድዎ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብላ​ቴ​ናው ከእኛ ጋር እን​ደ​ሌለ በአየ ጊዜ ይሞ​ታል፤ አገ​ል​ጋ​ዮ​ች​ህም የአ​ገ​ል​ጋ​ይ​ህን የአ​ባ​ታ​ች​ንን እር​ጅና በኀ​ዘን ወደ መቃ​ብር እና​ወ​ር​ዳ​ለን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባሪያዎችህም የባሪያህን የአባታችንን ሽበት በኅዘን ወደ መቃብር ያወርዳሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የልጁን ከእኛ ጋር አለመኖር ሲያይ አባቴ ይሞታል። ከዚህም የተነሣ እኛ አገልጋዮችህ የአባታችንን ሽበት በመሪር ኀዘን ወደ መቃብር እናወርደዋለን።
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የልጁን ከእኛ ጋር አለመኖር ሲያይ አባቴ ይሞታል። ከዚህም የተነሣ እኛ አገልጋዮችህ የአባታችንን ሽበት በመሪር ሐዘን ወደ መቃብር እናወርደዋለን።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ብላቴናው ከእኛ ጋር እንደሌለ ሲያይ ይሞታል፤ እኛ አገልጋዮችህም የአገልጋይህን የአባታችንን ሽበት በሐዘን ወደ መቃብር እናወርዳለን፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ቘልዓ ምሳና ኸም ዘየሎ ምስ ረአየ ኽመውት እዩ። ንሕና ሓሻኽርካ ኸዓ፥ ንሲበት ኣቦና ሓሽከርካ፥ ብጓሂ ናብ መቓብር ከም ዘውረድናዮ ኢና እንኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 ኪኸውን ድማ እቱ እዚ ወዲ ኸም ዘየሎ እንተ ረኣየ ኺመውት እዩ። ገላውኻ ኸኣ ንሸበት ኣቦና ጊልያኻ ብጓሂ ናብ ሽኦል የውርዱ።