Genesis 44:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካባይ እንተ ኣልዒልኩምን ክፉእ እንተ ኣጋጢምዎን ድማ፡ ነቲ ሽበራዊ ጸጕረይ ብጓሂ ናብ መቓብር ከተውርድዎ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህ​ንም ከእኔ ለይ​ታ​ችሁ ደግሞ ብት​ወ​ስ​ዱት በመ​ን​ገ​ድም ክፉ ቢያ​ገ​ኘው፥ እር​ጅ​ና​ዬን በኀ​ዘን ወደ መቃ​ብር ታወ​ር​ዱ​ታ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህንም ከእኔ ለይታችሁ ደግሞ ብትወስዱት ክፋም ቢያገኘው፥ ሽበቴን በኅዘን ወደ መቃብር ታወርዱታላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁን ደግሞ ይህን ልጅ ወስዳችሁ አንዳች ጉዳት ቢደርስበት ሽበቴን በመሪር ኀዘን ወደ መቃብር ታወርዱታላችሁ።’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋ ቃይ ህንተንቱ ታፐ ሻክ አፍና፥ ኢታባይ አ ጋኮፐ፥ ህንተንቱ ታ ፑሉን ሁጲያ ካዩዋን ዱፉዋን የጋና’ ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaa k'ay hinttenttu taappe shaakki afina, iitabay Aa gakkooppe, hinttenttu ta puuluntsaa huup'iyaa kayyuwaan duufuwaan yeggana› yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssa qasse intte taappe shaakki efiin iita miishshi iza gakkiko intte cimateththan ta bolla ehiza mishay tana wodhana› » gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳ ቃሴ ኢንቴ ታፔ ሻኪ ኤፊን ኢታ ሚሺ ኢዛ ጋኪኮ ኢንቴ ጪማቴን ታ ቦላ ኤሂዛ ሚሻይ ታና ዎና› » ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳ ቃስ ታፐ ህንተ ሻክ ኤፍን፥ ኢታባይ እያ ጋክኮ፥ ህንተ ታና ታ ጭማተን አፉ ሙዝሸ ታ ሀይቁዋ ማታየታ’ ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysa qassi taape hinte shaaki efin, iitabay iya gakiko, hinte tana ta cimatethan afuthu muzishe ta hayquwa matayeta’ ” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁን ደግሞ ይህን ልጅ ወስዳችሁ አንዳች ጕዳት ቢደርስበት ሽበቴን በመሪር ሐዘን ወደ መቃብር ታወርዱታላችሁ።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁን ደግሞ ይህንን ወስዳችሁ በእርሱ ላይ አደጋ ቢደርስበት በእርጅናዬ ዘመን የምታመጡብኝ ሐዘን ወደ መቃብር ያወርደኛል።’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነዙይ ከዓ ኻብ ቅድመይ እንተ ወሰድኩምዎ፥ እሞ ጕድኣት እንተ ረኸቦ፥ ንሲበተይ ብሓዘን ናብ መቓብር ከይተውርዱኒ’ በለና።
Amharic Tigrinya 2011 ነዚ ኸኣ ካብ ቅድመይ እንተ ወሰድኩምዎ እሞ ድንገት እንተ ረኸቦ፡ ንሽበተይ ንጓሂ ናብ ሽኦል ከተውርድዎ ኢኹም በለና።