Genesis 44:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ይሁዳ፡ ንጐይታይ እንታይ ክንብሎ፧ እንታይ ክንዛረብ? ወይስ ከመይ ጌርና ኢና ነንጽህ፧ ኣምላኽ ኣበሳ ባሮትካ ፈሊጡ፤ እንሆ፡ ንሕናን እቲ ጽዋእ ምስኡ ዚርከብን ባሮት ጐይታይ ኢና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይሁ​ዳም አለ፦ “ለጌ​ታ​ችን ምን እን​መ​ል​ሳ​ለን? ምንስ እን​ና​ገ​ራ​ለን? ወይስ በምን እን​ነ​ጻ​ለን? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የአ​ገ​ል​ጋ​ዮ​ች​ህን ኀጢ​አት ገለጠ። እነሆ፥ እኛም ጽዋው ከእ​ርሱ ዘንድ የተ​ገ​ኘ​በ​ትም ደግሞ ለጌ​ታ​ችን አገ​ል​ጋ​ዮቹ ነን።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይሁዳም አለ። ለጌታዬ ምን እንመልሳለን? ምንስ እንናገራለን? ወይስ በምን እንነጻለን? እግዚአብሔር የባሪያዎችህን ኃጢአት ገለጠ፤ እነሆ፥ እኛም ጽዋው ከእርሱ ዘንድ የተገኘበቱም ደግሞ ለጌታዬ ባሪያዎቹ ነን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይሁዳም፥ “ከእንግዲህ ለጌታችን ምን ማለት እንችላለን? ምንስ እንመልሳለን? እንዲህ ካለው በደል ንጹሕ መሆናችንን ማስረዳትስ እንዴት ይቻለናል? እግዚአብሔር የእኛን የአገልጋዮችህን በደል ገልጦአል፤ ከእንግዲህ ጽዋው የተገኘበት ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ባሮችህ ነን” አለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሁዳይ፥ “ታ ጎዳዉ ኑን አያ ጋኔ? ኑን አያ ሃሳያኔ? ዎይ ኑን ጽሉዋ ግድያዋ ዎት በሳኔ? ጾሳይ ነ አይለቱዋ ባይዙዋ ቆንጭስ ድጌዳ። ስም ኑንካ ሄ ዋንጫይ አፐ ቤቴዳዌካ ታ ጎዳዉ አይለ ግዴዳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yihuday, «Ta godaw nuuni ayaa gaanee? Nuuni ayaa haasayanee? Woy nuuni s'illuwaa gidiyaawaa wooti bessanee? S'oossay ne ayiletuwaa bayzzuwaa k'onc'c'issi diggeedda. Simmi nuunikka he wanc'c'ay aappe beetteeddawekka ta godaw ayile gideedda» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Yuhuday, «Nu godaas nu ay gaanee? Nuni ay haasayanee? Woykko nuni xilloteth wostti bessanee? Xoossi ne aylleta mooro qonccisides. Histtiin nunakka gidiin he wancay izappe beettidayssika gidiin ta godaas aylle gidana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ዩሁዳይ፥ «ኑ ጎዳስ ኑ ኣይ ጋኔ? ኑኒ ኣይ ሃሳያኔ? ዎይኮ ኑኒ ጺሎቴ ዎስቲ ቤሳኔ? ጾሲ ኔ ኣይሌታ ሞሮ ቆንጪሲዴስ። ሂስቲን ኑናካ ጊዲን ሄ ዋንጫይ ኢዛፔ ቤቲዳይሲካ ጊዲን ታ ጎዳስ ኣይሌ ጊዳና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁድ፥ “ታ ጎዳስ ኑኒ አይ ጋኔ? ኑኒ አይ ኦደትያባይ ደኢ? ኑ ፅሎተ ኑኒ ዋት በሳኔ? ፆሳይ ነ አይለታ ናቁዋ ቆንጭስስ። ህዛ ኑኒካ ሄ ዋንጫይ በንትዳ ኡራይካ ታ ጎዳስ አይለ ግድዳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihudi, “Ta godaas nuuni ay gaanee? Nuuni ay odetiyabay de7ii? Nu xillotetha nuuni waati bessanee? Xoossay ne aylleta naaquwa qoncisis. Hiza nuunika he wancay bentida urayka ta godaas aylle gidida” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይሁዳም፣ “ከእንግዲህ ለጌታችን ምን ማለት እንችላለን? ምንስ እንመልሳለን? እንዲህ ካለው በደል ንጹሕ መሆናችንን ማስረዳትስ እንዴት ይቻለናል? እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የእኛን የአገልጋዮችህን በደል ገልጧል፤ ከእንግዲህ ጽዋው የተገኘበት ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ባሮችህ ነን” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይሁዳም “እንግዲህ ለጌታችን ምን መልስ እንሰጣለን? ራሳችንን ነጻ የምናደርግበት መልስ መስጠት ከቶ አንችልም፤ እግዚአብሔር የሠራነውን በደል ገልጦታል፤ እንግዲህ ዋንጫው የተገኘበት ሰው ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ባሪያዎችህ እንሁን” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይሁዳ ድማ፥ “ንጐይታይ እሞ እንታይ ክንብለካ ኢና? እንታይከ ኽንዛረበካ? ኸመይ ጌርናኸ ርእስና ኽነንፅህ? ኣምላኽ በደልና ኻብ ቀልዐ፥ እኒሀና፤ ንሕናን እቲ ኣብ ኢዱ ፅዋዕ ዝተረኽበቶን ባሮትካ ኢና” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ይሁዳ ድማ ፡ ንጐይታይ እሞ እንታይ ክንብል ኢና፡ እንታይስ ክንዛረብ፡ ከመይ ጌርናኸ ርእስና ኸነጽድቕ፡ ኣምላኽ በደል ባሮትካ ረኸበ፡ እኔና ንሕናን እቲ ኣብ ኢድ ጽዋእ እተረኽበቶን ባሮት ጎያትይ ኢና፡ በለ።