Genesis 44:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ዮሴፍ፡ እዚ ዝገበርኩምዎ እንታይ ተግባር እዩ፧ ከምዚ ከማይ ዝበለ ሰብ ብርግጽ ክምልኽ ከም ዝኽእል ኣይትፈልጥን ዲኻ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዮሴ​ፍም፥ “ይህ ያደ​ረ​ጋ​ች​ሁት ነገር ምን​ድን ነው? እንደ እኔ ያለ ሰው ምሥ​ጢ​ርን እን​ዲ​ያ​ውቅ አታ​ው​ቁ​ምን?” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዮሴፍም። ይህ ያደረጋችሁት ነገር ምንድር ነው? እንደ እኔ ያለ ሰው ምሥጢርን እንዲያውቅ አታውቁምን? አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዮሴፍም፥ “ለምን እንዲህ ያለ ነገር አደረጋችሁ? እንደ እኔ ያለ ሰው ስውር ነገርን የሚያውቅበት ልዩ ጥበብ እንዳለው አታውቁምን?” ሲል ጠየቃቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮሴፎ ኡንቱንታ፥ “ህንተንቱ አያ ኢታባ ኦድተ? ታ ማላ አሳይ ጹራባ ደምያዋ ኤርክቴየ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yooseefo unttuntta, «hinttenttu ayaa iitabaa ootseeddite? Ta mala Asay s'uurabaa demmiyaawaa erikkiteeyye?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yooseefey isttas, «Intte ay pala miish ooththidetii? Ta mala asi xuura miishshi hessaththo demmizayssa erekketiyee?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዮሴፌይ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ኣይ ፓላ ሚሽ ኦዴቲ? ታ ማላ ኣሲ ጹራ ሚሺ ሄሳ ዴሚዛይሳ ኤሬኬቲዬ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮሰፍ ኤንታኮ፥ “ህንተ አይብ ፓላባ ኦደቲ? ታ መላ አስ ፁራባ ደማናዉ ዳንዳኤይሳ ህንተ ኤረከትዬ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoosefi entako, “Hinte aybi palaba oothidetii? Ta mela asi xuuraba demmanaw danda7eysa hinte ereketiyee?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዮሴፍም፣ “ለምን እንዲህ ያለ ነገር አደረጋችሁ? እንደ እኔ ያለ ሰው ስውር ነገርን የሚያውቅበት ልዩ ጥበብ እንዳለው አታውቁምን?” ሲል ጠየቃቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዮሴፍም “ይህ ያደረጋችኹት ነገር ምንድን ነው? እኔ ባለሁበት ደረጃ የሚገኝ ሰው በተለየ ጥበብ ሁሉን ነገር መርምሮ ማወቅ የማይችል መሰላችሁን?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዮሴፍ ከዓ “እንታይ ግብሩ እዩ ዝገበርኩምዎ? ኸማይ ዝበለ ሰብ፥ ፈላጢ ምስጢር ከም ዝኾነዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም?” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ዮሴፍ ከኣ እዚ ዝገበርኩምዎ እንታይ ግበሩ እዩ፡ ከማይ ዝበለ ሰብ ፈላጢ ኸም ዝኾነስ ኣይትፈልጡንዶ፡ በሎም።