Genesis 44:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ሕጂ እውን ከም ዘረባኹም ይኹን፡ እቲ ምስኡ ዚርከብ ባርያይ ኪኸውን እዩ። ንስኻ ድማ ብዘይ መንቅብ ክትከውን ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም አለ፥ “አሁ​ንም እን​ዲሁ እንደ ነገ​ራ​ችሁ ይሁን፤ ጽዋው የተ​ገ​ኘ​በት እርሱ ለእኔ አገ​ል​ጋይ ይሁ​ነኝ፤ እና​ን​ተም ንጹ​ሓን ትሆ​ና​ላ​ችሁ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም አለ። አሁንም እንዲሁ እንደ ነገራችሁ ይሁን፤ ጽዋው የተገኘበት እርሱ ለእኔ ባሪያ ይሁነኝ፥ እናንተም ንጹሐን ትሆናላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም “መልካም ነው፤ እንዳላችሁት ይሁን፤ ጽዋው የተገኘበት ሰው ባርያዬ ይሆናል፤ የቀራችሁት ግን ከበደሉ ነጻ ትሆናላችሁ” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኡንቱንታ፥ “ሄዋ ግዶፐ ሎአ፤ ህንተንቱ ጌዳዋዳን ዋንጫ አኬዳ ኦንነ ታ አይለ ግዳና፤ ህንኮ አቴዳ ህንተንቱ ቦርያፐ ሳሮ አታና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I unttuntta, «Hewaa gidooppe lo"a; hinttenttu geeddawaadan wanc'c'aa akkeedda ooninne ta ayile gidana; hinkko atteeda hinttenttu boriyaappe saro attana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi isttas, «Hessa mala gidikko lo7o; intte gida mala gido; wancaza ekkida uray oonikka ta aylle gidana; hankko attida intte gidikko sarora baana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ኢስታስ፥ «ሄሳ ማላ ጊዲኮ ሎኦ፤ ኢንቴ ጊዳ ማላ ጊዶ፤ ዋንጫዛ ኤኪዳ ኡራይ ኦኒካ ታ ኣይሌ ጊዳና፤ ሃንኮ ኣቲዳ ኢንቴ ጊዲኮ ሳሮራ ባና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ኤንታኮ፥ “ሄሳ ግድኮ ሎኦ፥ ህንተ ግዳይሳዳ ሀኖ። ዋንጫ ኤክዳ ኦንካ ታ አይለ ግዳና፤ አትዳይሳት ሳሮን ቤታ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I entako, “Hessa gidiko lo77o, hinte gidaysada hano. Wanca ekida oonika ta aylle gidana; attidaysati saron beeta” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም “መልካም ነው፤ እንዳላችሁት ይሁን፤ ጽዋው የተገኘበት ሰው ባሪያዬ ይሆናል፤ የቀራችሁት ግን ከበደሉ ነጻ ትሆናላችሁ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም “መልካም ነው፤ እናንተ ባላችሁት እስማማለሁ፤ ሆኖም ዋንጫውን የወሰደው ሰው ብቻ የእኔ ባሪያ ይሆናል፤ የቀራችሁት ግን በነጻ ልትሄዱ ትችላላችሁ” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኸዓ፥ “ሕራይ፥ ከም ዝበልኩምዎ ይኹን። እቲ ዝተረኽበቶ ባርያይ ይኹን፤ ዝተረፍኩም ግና ኻብ በደል ንፁሃት ኢኹም” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኸኣ ሕጂ ኸም ዝበልክምዎ ይኹን። እቲ እተረኽበቶ፡ ንሱ ባርያይ ይኹን፡ ንስኻትኩም ግና ንጽሃት ኢኹም በለ።