Genesis 43:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እስራኤል፡ ካልእ ሓው እንተ ኣልዩካ፡ ነቲ ሰብኣይ ክሳብ ዝነገርካኒ፡ ስለምንታይ ኣብ ልዕለይ ክፉእ ተግባር ዝገበርካለይ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እስ​ራ​ኤ​ልም አላ​ቸው፥ “በእኔ ላይ ያደ​ረ​ጋ​ች​ኋት ይህች ክፋት ምን​ድን ናት? በዚ​ያ​ውስ ላይ ሌላ ወን​ድም አለን ብላ​ችሁ ለምን ነገ​ራ​ች​ሁት?”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስራኤልም አላቸው። ለምን በደላችሁኝ? ለዚያውስ። ሌላ ወንድም አለን ብላችሁ ለምን ነገራችሁት?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እስራኤልም፥ “ሌላ ወንድም አለን ብላችሁ ለዚያ ሰው በመንገር ለምን ይህን ችግር እንዲደርስብኝ አደረጋችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤሊ፥ “ህንተንቱ፥ ‘ኑዉ ሀራ እሻይ ደኤ’ ጊደ ኦዲደ ሀ መቱዋ ታ ቦላ አያዉ አሄድቴ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelii, «Hinttenttu, ‹Nuw hara ishay de'ee› giide odiide ha metuwaa ta bolla ayaw aheedditee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eeleykka, «Intte, ‹Nuus hara ishay dees› gi yootidi hayssa ha metoza ta bolla ays ehidetii?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌይካ፥ «ኢንቴ፥ ‹ኑስ ሃራ ኢሻይ ዴስ› ጊ ዮቲዲ ሃይሳ ሃ ሜቶዛ ታ ቦላ ኣይስ ኤሂዴቲ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን እስራኤለይ፥ “ህንተ፥ ‘ኑስ ሀራ እሽ ደኤስ’ ግድ ኦድድ ሀ መቱዋ ታ ቦላ አይስ ኤህደቲ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin Isra7eeley, “Hinte, ‘Nuus hara ishi de7ees’ gidi odidi ha metuwa ta bolla ayis ehidetii?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤልም፣ “ሌላ ወንድም አለን ብላችሁ ለዚያ ሰው በመንገር ለምን ይህን ችግር እንዲደርስብኝ አደረጋችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብም “ ‘ሌላ ወንድም አለን’ ብላችሁ ለሰውየው በመናገር ለምን ይህን ያህል መከራ አመጣችሁብኝ?” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እስራኤል ከዓ፥ “ነቲ ሰብኣይ ሓደ ሓው ኣለና ኢልኩም፥ ብምንጋር ስለ ምንታይ ኣኽፋእኹምለይ?” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 እስራኤል ከኣ፡ ስለምንታይ ነቲ ሰባይ ገና ሓደ ሓው ኣሎና ኢልኩሞ ብምንጋርኩም ኣኽፋእኩምለይ በለ።