Genesis 43:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ ወሲዱ ካብ ቅድሚኡ ሰደዶም። ናይ ቢንያም ዕግርግር ግን ካብ ኩሎም ብሓሙሽተ ዕጽፊ ይዛይድ ነበረ። ሰትዮም ድማ ምስኡ ተሓጐሱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በፊቱም ከአለው መብል ፈንታቸውን አቀረበላቸው፤ የብንያምም ፈንታ ከሁሉ አምስት እጅ የሚበልጥ ነበረ። እነርሱም በሉ፤ ጠጡም፤ ከእርሱም ጋር ደስ አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በፊቱም ካለው መብል ፈንታቸውን አቀረበላቸው፤ የብንያምም ፈንታ ከሁሉ አምስት እጅ የሚበልጥ ነበረ። እነርሱም ጠጡ ከእርሱም ጋር ደስ አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዮሴፍ ገበታ ላይ እየተነሣ ለእያንዳንዳቸው ምግብ ሲቀርብ፥ የብንያም ድርሻ ከሌሎቹ አምስት ዕጥፍ ነበር። እነርሱም እንዲህ ባለ ሁኔታ አብረውት ተደሰቱ፤ እስኪረኩም ጠጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮሴፎ ማዳፐ ኡንቱንቶ ቁማ ግሽያ ዎደ፥ ቢንያመዉ ጋኬዳዌ ሀራቱዋፐ እቼሹ ኩሽያ ዳሬ፤ ያትና ኡንቱንቱ ናሸቲደ አናና ሜድኖነ ኡሼድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yooseefo maaddaappe unttunttoo k'umaa gishiyaa wode, Biiniyaamew gakkeeddawe haratuwaappe ichcheshu kushiyaa daree; yaatina unttunttu nashettiidde aanana meeddinonne usheeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yooseefey ba gishaappe isttas qumaa gishiza wode, Biniyaame gakkidayssi haratayssafe ichchashu kushe darees; histtiin istti ufayettishe izara midanne uyida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮሴፌይ ባ ጊሻፔ ኢስታስ ቁማ ጊሺዛ ዎዴ፥ ቢኒያሜ ጋኪዳይሲ ሃራታይሳፌ ኢቻሹ ኩሼ ዳሬስ፤ ሂስቲን ኢስቲ ኡፋዬቲሼ ኢዛራ ሚዳኔ ኡዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮሰፋ ጋይታፐ ኤንታዉ ቁም ግሸቴስ፥ ሽን ብንያመስ ሀራታፐ አድ እቻሹ ኩሸ እሚስ። ያንድ፥ ኤንቲ ዮሰፋራ ምድ ኡይድ ኡፋይትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoosefa gaytape entaw qumi gishetees, shin Biniyaames haratape aathidi ichashu kushe immis. Yaanidi, enti Yoosefara midi uyidi ufaytidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዮሴፍ ገበታ ላይ እየተነሣ ለእያንዳንዳቸው ምግብ ሲቀርብ፣ የብንያም ድርሻ ከሌሎቹ አምስት ዕጥፍ ነበር። እነርሱም እንዲህ ባለ ሁኔታ አብረውት ተደሰቱ፤ እስኪረኩም ጠጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለዮሴፍ ከቀረበለት ምግብ እየተወሰደ ይሰጣቸው ነበር፤ ለብንያም ግን ከሌሎቹ አምስት እጥፍ ተሰጠው፤ በዚህ ዐይነት ከዮሴፍ ጋር እስኪጠግቡ በልተው ጠጥተው ተደሰቱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብቲ ኣብ ቅድሚ ዮሴፍ ዝነበረ ምግቢ ኸዓ ገግደኦም ኣቕረቡሎም፤ ንብንያም ድማ ሕልፊ ዅሎም ኣሕዋቱ ሓሙሽተ ኢድ ኣቕረቡሉ። ስለዙይውን ሰትዮም ምስኡ ተሓጐሱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብቲ ኣብ ቅድሚኦም ዝነበረ መብልዕ ከኣ ግዲኦም ኣቕረበሎም። ንብንያም ድማ ሓላፈ ገደ ኾሎም ሓሙሽተ ኢድ ኣቕረበሉ። ሰትዮም ድማ ምስኡ ተሓጎሱ። |