Genesis 43:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግብጻውያን ምስ እብራውያን እንጌራ ኪበልዑ ስለ ዘይከኣሉ፡ ንበይኖምን ንርእሶምን ንበይኖምን ምስኡ ዚበልዑ ግብጻውያንን በይኖም ኣከዳድኑ። ንግብጻውያን ፍንፉን እዩ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእርሱም ለብቻው አቀረቡ፤ ለእነርሱም ለብቻቸው፤ ከእርሱ ጋር ለሚበሉት ለግብፅ ሰዎችም ለብቻቸው፤ የግብፅ ሰዎች ከዕብራውያን ጋር መብላት አይችሉምና፥ ይህ ለግብፅ ሰዎች እንደ መርከስ ነውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእርሱም ለብቻው አቀረቡ፥ ለእነርሱም ለብቻቸው፥ ከእርሱ ጋር ለሚበሉት ለግብፅ ሰዎችም ለብቻቸው፤ የግብፅ ሰዎች ከዕብራውያን ጋር መብላት አይሆንላቸውምና፥ ይህ ለግብፅ ሰዎች እንደ መርከስ ነውና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለዮሴፍ ለብቻው ቀረበለት፤ ለወንድሞቹም ለብቻቸው ቀረበላቸው፤ እንዲሁም ከእርሱ ጋር ለሚበሉት ግብፃውያን ደግሞ ሌላ ገበታ ቀረበላቸው፤ ምክንያቱም ግብፃውያን ከዕብራውያን ጋር አብሮ መመገብን እንደ ጸያፍ ይቈጥሩት ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ አዉ ዱማ፥ ሄ እሻቶ ዱማ፥ ሄዋን አናና ምያ ግብጼ አሳቶ ዱማ አድኖ፤ አያዉ ጎፐ፥ ግብጼ አሳቱ እብራዌ አሳቱዋና እትፐ ሚክኖ። ሄዌ ግብጼ ቢታ አሳ ሸነይያዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu aw dumma, he ishatoo dumma, hewaan aanana miyaa Gibs'e asatoo dumma aatseeddino; ayaw gooppe, Gibs'e asatuu Ibraawe asatuwaana ittippe miikkino. Hewe Gibs'e biittaa asaa sheneyiyaawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin istti izas dumma, iza ishatas dumma, heen izara miza Gibxe asatas dumma aaththida; ays giikko Gibxe asay Ibraawe asaara issife mi erettenna. Hessika Gibxe biitta asaas tunateththa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ኢስቲ ኢዛስ ዱማ፥ ኢዛ ኢሻታስ ዱማ፥ ሄን ኢዛራ ሚዛ ጊብጼ ኣሳታስ ዱማ ኣዳ፤ ኣይስ ጊኮ ጊብጼ ኣሳይ ኢብራዌ ኣሳራ ኢሲፌ ሚ ኤሬቴና። ሄሲካ ጊብጼ ቢታ ኣሳስ ቱናቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ዮሰፋስ ዱማ፥ እያ እሻታስ ዱማ አዶሶና። ግብፀ አሳይ እብራወ አሳታራ እስፈ መይስ ባንታና ካዉሽያባ ኦ ፄልያ ግሾ እያራ ምያ ግብፀ አሳታስ ዱማ አዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Yoosefas dumma, iya ishatas dumma aathidosona. Gibxe asay Ibraawe asatara issife meysi bantana kawushiyaba oothi xeelliya gisho iyara miya Gibxe asatas dumma aathidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለዮሴፍ ለብቻው ቀረበለት፤ ለወንድሞቹም ለብቻቸው ቀረበላቸው፤ እንዲሁም ከእርሱ ጋር ለሚበሉት ግብፃውያን ደግሞ ሌላ ገበታ ቀረበላቸው፤ ምክንያቱም ግብፃውያን ከዕብራውያን ጋር አብሮ መመገብን እንደ ጸያፍ ይቈጥሩት ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ግብጻውያን ከዕብራውያን ጋር አብሮ መመገብን እንደ ጸያፍ ይቈጥሩት ስለ ነበር ለዮሴፍ ብቻውን አንድ ገበታ፥ ለወንድማማቾቹ ሌላ ገበታ፥ እዚያ ይመገቡ ለነበሩ ግብጻውያንም ሌላ ገበታ ተዘጋጀ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ንእኡ ንበይኑ፥ ነሕዋቱ ንበይኖም፥ ነቶም ምስኡ ዝበልዑ ግብፃውያን ከዓ ንበይኖም ኣቕረቡሎም። ንግብፃውያን ምስ ዕብራውያን እንጀራ ምብላዕ ነውሪ እዩ እሞ፥ ምስኣቶም ክበልዑ ኣይከኣሉን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንእኡ ነበይኑ፡ ንኣኣቶም ድማ ንበይኖም ነቶም ምስኡ ዚበልዑ ግብጻውያን ከኣ ንበይኖም ኣቕረብሎም፡ ንግብጻውያን ምስ እብራውያን እንጌራ ምብላዕ ነውሪ እዩ ኣሞ ስለዚ ግብጻውያን ምስኦም ኪበልዑ ኣይኽእሉን፡ እዮም። |